Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
አኸን፣ ሆቴል ዩሮፕ። አንድሪያስ የጋዜጠኝነት ስልጠናውን መክፈል እንዲችል አዚህ ይሰራል። በጣም አስገራሚ የሚሆነው ታዋቂው ሙዚቀኛ በድንገት ከክፍል 10 ሲጠፋ ነው። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ የግስ አገባብ፣ ተወላጠ ስም፣ቀላል ጥያቄዎችና አኩዛቲቭ ።... more
FAQs about Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 25 episodes available.
October 13, 2009ክፍል 26 – እኔ እጋብዝዎታለሁአቶ ቱርማን ለአንድሪያስ አንድ ስራ አለው - በርሊን ውስጥ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሚነጣጠሉ ግሶች...more16minPlay
October 13, 2009ክፍል 25 – ቀሪውን እኔ እከፍላለሁአንድሪያስ የሚያሳፍር ነገር አጋጥሞታል ...የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተወላጠ ስም እና የመስተአምር አገባብ በቀጥተኛ ተሳቢዎች...more16minPlay
October 13, 2009ክፍል 24 – ቡና መድገም ይፈልጋሉ?የመስራ ቤት ድግስ፦ ወ/ሮ በርገር፣ አንድሪያስና ሐ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የስሞች አገባብ በ (Akkusativ) ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች...more15minPlay
October 13, 2009ክፍል 23 – ማነው የሚናገረው?አንድሪያስ በድጋሚ አንድ ሰበብ ያስፈልገዋል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ መደበኛ ያልሆኑ ግሶች...more15minPlay
October 13, 2009ክፍል 22 – ባለቤቱስ?አዳራሹ መግቢያ ላይ ፦ ወ/ሮ ሙለርና ወ/ሮ ሆፍማን የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ባለቤትነትን የሚያመለክት ተወላጠ ስም...more15minPlay
October 13, 2009ክፍል 21 – ኤስን ከተማ ነበርኩአቶ ማየር ስለታሪኩ ያወራል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመሆን / የመኖር ግስ በሀላፊ ጊዜ...more15minPlay
October 13, 2009ክፍል 20 – ታመዋል?አቶ ማየር ተመልሷል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ባለቤትነትን የሚያመለክት ተወላጠ ስም (meine ) ለብዙ ቁጥር...more15minPlay
October 13, 2009ክፍል 19 – መተኛት እፈልጋለሁአቶ ማየር የገባበት አይታወቅም ፦ ዋሽንቱ ብቻ ነው ክፍሉ ውስጥ የተገኘው። የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ምዳል ግስ መውደድ...more15minPlay
October 13, 2009ክፍል 18 – አንዳች ዕቃም ሻንጣም የለምሆቴል ውስጥ የተፈጠረው ችግር ፦ አቶ ማየር በሌሊት የት እንደደረሰ አይታወቅም ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመኖር ግስ...more16minPlay
October 13, 2009ክፍል 16 – እስቲ ይሞክሩት!ገበያ ውስጥ ፦ ኤክስ ተመልሳ ጣልቃ ትገባለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ትዕዛዛዊ አረፍተ ነገር...more16minPlay
FAQs about Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does Deutsch – warum nicht? ክፍል 1 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 25 episodes available.