Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
አንድሪያስ ስራ በዝቶበታል። ሄቴል ያሉትን እንግዳዎች ማስተናገድ፣ ለወላጆቹ ደግም አንድ ክፍል መፈለግና ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር ቃለ ምልልስ ማድረግ አለበት። በተጨማሪም ወላጆቹ ኤክስ ማን እንደሆነችና አንድሪያስ የት እንደተዋወቃት ይሰማሉ። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ ሞዳል ግስ፣ የሀላፊ ጊዜ (Perfekt) ፣ ቀጥተኛ ያ... more
FAQs about Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 26 episodes available.
January 27, 2010ክፍል 26 – ወደ ሎረላይ የተደረገው ጉዞ ዕጹብ ድንቅ ነበርእክስ በድንገት ጠፍታለች የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም...more15minPlay
January 27, 2010ክፍል 25 – የእጅ ፎጣ ሊሰጡኝ ይችላሉ?አንድሪያስ፣ ዶክተር ቱርማን ፣ ወ/ሮ በርገር የመርከብ ጉዞ ለማድረግ አስበዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግሶች አገባብ ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች...more13minPlay
January 27, 2010ክፍል 24 – እረስቼዋለሁየዶክተር ቱርማን የሀኪም ቤት ጉብኝት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የማይነጣጠሉ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt)...more14minPlay
January 27, 2010ክፍል 23 – ምንድን ነው የተፈጠረው?ቀደም ሲል የሚታወቅ ሰውዮ ስልክ ላይ ነው ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተነጣጣይ ግሶች አጠቃቀም በሀላፊ ጊዜ (Perfekt)...more14minPlay
January 27, 2010ክፍል 22 – እሮብ ጠዋት አንድ ሰዐት ላይሆቴል ዩሮፕ የተፈጠረ ችግር ፦ ገላ መታጠቢያው ተበላሽቷል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሰዐት አቆጣጠር...more15minPlay
January 27, 2010ክፍል 21 – እንዴት ፓስታ ቤት እደርሳለሁ?በመቀበያው የተፈጠረ ግራ መጋባት ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ denn የምትባለው ቃል...more14minPlay
January 27, 2010ክፍል 19 – አንድ ሰው ከንጉስ ጋር እንዴት ነው የሚነጋገረው?ከ ካርል ዴም ግሮስን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ዳቲቭ (II)...more15minPlay
January 27, 2010ክፍል 18 – ይህን ከሱ ነው የማውቀውስለ አህን ሚስጥር የተደረገ ንግግር ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ዳቲቭ (I)...more14minPlay
January 27, 2010ክፍል 17 – አኽንና የሚለው ስም ከየት ነው የመጣው?የአንድሪያስ ዘገባ ፦ የመጀመሪያው ምርመራ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም...more12minPlay
FAQs about Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does Deutsch – warum nicht? ክፍል 2 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 26 episodes available.