Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
አንድሪያስ አሁንም አኸን ከተማ ነው የሚሰራው። ዶክተር ቱርማንም ለወደፊቱ ጋዜጠኛ አዲስ ስራ አለው። አስደሳችና ትልቅ ከተማ ይጠብቀዋል ፤ በርሊን። አስፈላጊ ሰዋሰው፦ የሀላፊ ጊዜዎች ፤ ጥገኛ የሆኑ አረፍተ ነገር፣ የቅፅል እርባታ... more
FAQs about Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 26 episodes available.
January 23, 2010ክፍል 26 – እኛ የምንፈልገው አብሮ መሆንን ብቻ ነውአንድ ታዋቂ ዘፍኝ - እና የታወቀ ዘፈን የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም...more15minPlay
January 23, 2010ክፍል 25 – በመጀመሪያ ትናንሽ ስራዎች አገኛለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።ዶክተር ቱርማን ለአንድሪያስ ሳለ አዲስ ፕሮጀክቱ ይነግረዋል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የግስ ማሟያዎች...more15minPlay
January 23, 2010ክፍል 24 – ሙታን ሁሌ ሙት አልደሉምአንድሪያስና ኤክስ ታዋቂ የሆኑ ሰዎች ጋር በእንግድነት ተጠርተዋል የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ሌላ አዲስ ሰዋሰው የለም...more21minPlay
January 23, 2010ክፍል 23 – ታዋቂው የበርሊኑ ቻሪቴ ህንፃዶክተር ቱርማን የአንድ የታዋቂ ህንፃን ታሪክን ይተርካል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ተቀያያሪ ቅጽል (II)...more15minPlay
January 23, 2010ክፍል 22 – በርሊን አሌክሳንደርፕላትስለአንድሪያስ ወላጆች የተላከ ደብዳቤ ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ተቀያያሪ ቅጽል (I)...more18minPlay
January 23, 2010ክፍል 21 – ሁሉም ነገር ውድ ይሆናልአንድሪያስ በርሊን ውስጥ ለሰዎች ቃለ መጠይቅ ያደርጋል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የወደፊት ጊዜ...more14minPlay
January 23, 2010ክፍል 20 – ግንቡ ከመገንባቱ አስቀድሞዶክተር ቱርማን የበርሊን ታሪክ ይተርካል የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ድርብ ዓረፍተ ነገሮች - als እና bevor የሚሉትን አያያዥ ቃሎችን በመጠቀም...more15minPlay
January 23, 2010ክፍል 19 – እንኳን በደህና ወደ በርሊን መጡአንድሪያስ ከዶክተር ቱርማን ጋር በስልክ ይናገራል የሰዋሰው ምዕራፍ፦ dass የሚለው አያያዥ ተግጓዳኝ ዓረፍተ ነገር...more14minPlay
January 23, 2010ክፍል 18 – የባቡር ጣቢያ እንስሳት መጠበቂያአንድሪያስና ኤክስ በርሊን ደረሱ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ምክንያት ተንታኝ ተጓዳኝ ዓረፍተ ነገር...more14minPlay
January 23, 2010ክፍል 17 – በርሊን አንድ ሻንጣ አለኝየበርሊን ድምፆች - አንድ የስራ ባልደረባ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ አዲስ ሰዋሰው የለም...more14minPlay
FAQs about Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does Deutsch – warum nicht? ክፍል 3 | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 26 episodes available.