የዓለም ዜና

DW Amharic የግንቦት 04 ቀን 2016 የዓለም ዜና


Listen Later

ዐቢይ አሕመድ “በማይገባ ነገር መገዳደል ይብቃን” የሚል ጥሪ አቀረቡ።
ቡሩንዲ አማፂያንን በማሰልጠን እና በማስታጠቅ ጎረቤት ሀገሯ ሩዋንዳን ወነጀለች።
ደቡብ አፍሪቃ በእስራኤል ላይ የከፈተችውን ክስ ግብፅም እንደምትቀላቀል አስታወቀች።
የሩስያ ወታደሮች ከዩክሬን ኻርካይቭ ግዛት ተጨማሪ መንደሮች በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ገለጸች።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

የዓለም ዜናBy DW