ዜና መጽሔት

DW Amharic የሕዳር 25 ቀን 2017 የዜና መጽሔት


Listen Later

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት የፓርቲዎች አጀንዳዎችን ለምክክር ኮሚሽን አስረከበ፣ እልባት የሚሻው ያልተቋረጠው የሽርካ ግድያ፤ ደመወዝ ያልተከፈላቸው የአማራ ክልል ሠራተኞች አቤቱታ፣ የነዋሪዎች እሮሮ፣ በደቡብ ኮሪያ የተሞክረው የማርሻል ሕግ(ወታደራዊ አዋጅ) እና መዘዙ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW