የነሀሴን ወር የጡት ማጥባት ግንዛቤ ወር መሆኑን አስመልክተን በተከታታይ የጡት ማጥባት ዉይይቶችን እያደረግን በመሆኑ ከአድማጮች የተነሱ ስለ ጡት ወተት ማለብ እና አቆይቶ መጠቀም ጥያቄዎችን ከብርቱካን አሊ ጋር በመወያየት ከልምድና ከሙያዋ ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች።
ብርቱካን የሶስት ልጆች እናት ናት። በሙያዋ Certified Registered Nurse Anesthetist, (CRNA DNP) ማለትም ነርስ እና የማደንዘዣ ወይም የሰመመን መድሀኒት ሰጪ ናት።
🌟 በውይይታችን የተጠቀሱ ጡት ወተት ማለቢያ እና ማስቀመጫ
- Medela Breast Pump / የጡት ወተት ማለቢያ https://www.medela.us/breastfeeding/products/breast-pumps
- Spectra Breast Pump / የጡት ወተት ማለቢያ - [https://www.spectrababyusa.com](https://www.spectrababyusa.com/)
- Elvie Hand Free Portable Breast Pump / ተንቀሳቃሽ የጡት ወተት ማለቢያ - https://www.elvie.com/en-us/shop/elvie-pump
- WillowHand Free Portable Breast Pump / ተንቀሳቃሽ የጡት ወተት ማለቢያ - [https://onewillow.com](https://onewillow.com/)
- Mason Jar 4 oz / ጠርሙስ ለወተት ማስቀመጫ - https://amzn.to/47RdDZG
- Mason Jar 8 oz / ጠርሙስ ለወተት ማስቀመጫ - https://amzn.to/47RdDZG
- Pack It Ice Bag / የበረዶ ቦርሳ - https://amzn.to/3KXtJXE
- Breast Milk Warmer / የጡት ወተት ማሞቂያ - https://amzn.to/3Ebcfn0