ዜና መጽሔት

እየጨመረ የመጣዉ የሞት ቅጣት ፍርድ


Listen Later

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሞት ቅጣትን በተመለከተ ዛሬ ባወጣው ዓመታዊ ዘገባ በምሥራቅ አፍሪካ የሞት ቅጣት ተፈጻሚነት በእጥፍ ማደጉን ገልጿል። ሶማልያ 21 ደቡብ ሱዳን ደግሞ ቢያንስ 8 ሰዎች ላይ የሞት ቅጣት ተፈጻሚ ማድረጋቸውን በቅደም ተከተል መዝግቧል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW