Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅ:How many episodes does ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅ have?The podcast currently has 67 episodes available.
November 01, 2024ዐርብ፡-ጋቢና VOA - ኖቬምበር 01, 2024Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language. The show brings varied perspectives on issues concerning young people in the Horn of Africa region. “Gabina” in the Amharic language is a front-row taxi ride....more30minPlay
October 25, 2024ዐርብ፡-ጋቢና VOA - ኦክቶበር 25, 2024Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language. The show brings varied perspectives on issues concerning young people in the Horn of Africa region. “Gabina” in the Amharic language is a front-row taxi ride....more30minPlay
October 18, 2024ዐርብ፡-ጋቢና VOA - ኦክቶበር 18, 2024Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language. The show brings varied perspectives on issues concerning young people in the Horn of Africa region. “Gabina” in the Amharic language is a front-row taxi ride....more30minPlay
October 11, 2024ዐርብ፡-ጋቢና VOA - ኦክቶበር 11, 2024Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language. The show brings varied perspectives on issues concerning young people in the Horn of Africa region. “Gabina” in the Amharic language is a front-row taxi ride....more30minPlay
October 07, 2024የሴቶች እና ህጻናትን ጥቃት በዘላቂነት ለመቅረፍ መፍትሄው ምን ይሆን? - ኦክቶበር 07, 2024ባለፉት ጥቂት ወራት የህጻናት ሴቶች በአስሰቃቂ ሁኔታ የአስገድዶ መደፈር ዜናዎች በተደጋጋሚ ሲሰሙ ሰንብተዋል። በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እና ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ተቋማትም በፍትህ አሰጠጣጥ ዙሪያ እንዲሁም ለችግሩ መንስዔ ሊሆኑ ይችላሉ በሚሏቸው ጉዳዮች ላይ አስተያየት ሲሰጡ ሰንበተዋል።...more10minPlay
October 05, 2024ከቤይሩት መውጫ አጥተው የድረሱልን ጥሪ የሚያሰሙት ኢትዮጵያውያን - ኦክቶበር 05, 2024እስራኤል የሄዝቦላህ ዋና መቀመጫ ናት ባለቻት ሊባኖስ ላይ የአየር ድብደባ ማካሄድ ከጀመረች ሁለት ሳምንታት ተቆጠሩ። ከቀናት በፊት ደግሞ እግረኛ ጦር በማስገባት ዘመቻዋን ቀጥላለች። በዚህ ጦርነት አጣብቂኝ ውስጥ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ታዲያ ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹን ከሊባኖስ ለማስወጣት ስራ እንደሚጀምር ቢያስታውቅም፣ እስካሁን ከምዝገባ ውጪ የታየ እንቅስቃሴ ባለመኖሩ በከፍተኛ ፍርሃት ውስጥ መውደቃቸውን ኢትዮጵያኖቹ ገልጸዋል።...more11minPlay
October 04, 2024ዐርብ፡-ጋቢና VOA - ኦክቶበር 04, 2024Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language. The show brings varied perspectives on issues concerning young people in the Horn of Africa region. “Gabina” in the Amharic language is a front-row taxi ride....more30minPlay
October 03, 2024በእስራኤል የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ስለ ኢራን ጥቃት ምን ይላሉ? - ኦክቶበር 03, 2024ኢራን ማክሰኞ እለት ወደ 180 የሚጠጉ ሚሳይሎችን ወደ እስራኤል ማስወንጨፏን ተከትሎ፣ እስራኤል ጠንካራ ምላሽ ልትሰጥ ትችላለች የሚለው ስጋት አይሏል። ይህም በመካከለኛው ምስራቅ የሚካሄደውን ግጭት ያባብሰዋል የሚል ፍራቻ ፈጥሯል። በእስራኤል የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊ እስራኤላውያንም "ነገ የሚሆነውን አናውቅም" በማለት ስጋት ውስጥ መሆናቸውን ተናግረዋል።...more9minPlay
October 01, 2024"ነገ የሚፈጠረውን አናውቅም" በእየሩሳሌም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ - ኦክቶበር 02, 2024ኢራን ወደ 180 የሚጠጉ ሚሳዬሎችን ወደ እስራኤል ማስወጨፏን ተከትሎ ነዋሪዎች ወደተዘጋጁ የቦምፕ መጠለያዎች እንዲገቡ የሚያስጠነቅቅ የአደጋ ማስጠንቀቂያ በመላው ሀገሪቱ ተሰምቷል። ጥሪውን ሰምተው መጠለያ ውስጥ ከነበሩ ሰዎች መካከል ከ30 ዓመት በላይ በእስራኤል የኖሩት አቶ ተስፋሁን እሸቱ እና ቤተሰባቸው ይገኙበታል። "ዛሬ ለሊትም ሆነ ነገ ምን እንደሚፈጠር አናውቅም" ያሉት አቶ ተስፋሁን ዛሬ በእየሩሳሌም የነበረውን ሁኔታ አጋርተውናል።...more7minPlay
September 27, 2024ዐርብ፡-ጋቢና VOA - ሴፕቴምበር 27, 2024Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language. The show brings varied perspectives on issues concerning young people in the Horn of Africa region. “Gabina” in the Amharic language is a front-row taxi ride....more30minPlay
FAQs about ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅ:How many episodes does ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅ have?The podcast currently has 67 episodes available.