DW | Amharic - News

ጋዜጠኞችን "ከሕግ እግባብ ውጪ መሰወር በአስቸኳይ ይቁም" የሙያ ማሕበር


Listen Later

ጋዜጠኞችን "ከሕግ ውጪ መሰወር በአስቸኳይ ይቁም" ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማሕበር ጠየቀ። በሁለት ቀናት ልዩነት "ተይዘው የተሰወሩት" ጋዜጠኛ ዮናስ አማረ እና ጋዜጠኛ አብዱልሰመድ መሐመድ ያሉበት አልታወቀም ያለው ማሕበሩ "ጋዜጠኞችን መሰወርና ፍርድ ቤት አለማቅረብ ተቀባይነት የሌለው አደገኛ ልምምድ" ነው ሲል ነቅፏል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy