DW | Amharic - News

ግማሽ ምዕተ ዓመት ያስቆጠረው የአውሮፓ የጠፈር ድርጅት


Listen Later

በጎርጎሪያኑ ግንቦት 30 ቀን 1975 የተመሰረተው የአውሮፓ የጠፈር ድርጅት በዚህ ወር 50ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው።ድርጅቱ፤የአውሮፓ ሀገራት ህዋን እዲያስሱ እና በሰላማዊ መንገድ እንዲጠቀሙበት ያስተባብራል።ድርጅቱ በ50 ጉዞው ስኬቶች ቢኖሩትም፤ ዘርፉ ከመተባበር ይልቅ ውድድር የሚበዛበት በመሆኑ ተግዳሮቱ ቀላል አይሆንም።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy