DW | Amharic - News

ሕገ ወጥ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ በትግራይ


Listen Later

በባህላዊ እና ዘመናዊ መንገድ የሚደረገው የወርቅ ማውጣት ስራ ለበርካታ ዜጎች የገቢ ምንጭ ሆኖ እንዳለ የሚነገር ሲሆን ከዚህ በተቃራኒ ደግሞ ሕገወጥ የወርቅ እና ሌሎች ማዕድናት በትግራይ መንሰራፋታቸው ተከትሎ የአካባቢ ተፈጥሮ ሀብት ውድመት እና ብክለት በስፋት እየተስተዋለ ስለመሆኑም ተገልጿል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy