
Sign up to save your podcasts
Or


በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት የቀረበው የዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) መልእክት፣ አማኞች የሰይጣንን ፈቃድ እምቢ በማለት የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ ያመለክተናል።
ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ ቤተ ክርስቲያን “ቤተ ክርስቲያን” ሆና እንድትቀጥል የወንጌል ተልእኮዋን ልትወጣ እንደሚገባት የሚያመለክትበትን ይህን መልእክት ያድምጡ።
From the publisher's feed