Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
June 11, 2021ሁለተኛ የምርጫ ቀን ይፋ ሆነ5 minutesPlayቦርዱ አገሪቱ በገጠማት የፀጥታ መናጋት ችግር በሌላ በኩል "ቦርዱን ሀዘን ውስጥ የከተተ" ባለው የመራጮች ህትመት ወረቀት ላይ በተፈጠረ የህትመት የአፈፃፀም ችግር ነው ብሏል። ጉዳዩ"በጣም የሚያሳዝን" መሆኑን የገለፀው ቦርዱ በሶማሌና ሐረሪ ክልሎች ድምፅ አሰጣጡ ሰኔ 14 ቀን ቀርቶ ጳጉሜን 1 ቀን 2013 ዓ.ም በሁለተኛው ዙር ይከናወናል ብሏል።...moreShareView all episodesBy DWJune 11, 2021ሁለተኛ የምርጫ ቀን ይፋ ሆነ5 minutesPlayቦርዱ አገሪቱ በገጠማት የፀጥታ መናጋት ችግር በሌላ በኩል "ቦርዱን ሀዘን ውስጥ የከተተ" ባለው የመራጮች ህትመት ወረቀት ላይ በተፈጠረ የህትመት የአፈፃፀም ችግር ነው ብሏል። ጉዳዩ"በጣም የሚያሳዝን" መሆኑን የገለፀው ቦርዱ በሶማሌና ሐረሪ ክልሎች ድምፅ አሰጣጡ ሰኔ 14 ቀን ቀርቶ ጳጉሜን 1 ቀን 2013 ዓ.ም በሁለተኛው ዙር ይከናወናል ብሏል።...more
ቦርዱ አገሪቱ በገጠማት የፀጥታ መናጋት ችግር በሌላ በኩል "ቦርዱን ሀዘን ውስጥ የከተተ" ባለው የመራጮች ህትመት ወረቀት ላይ በተፈጠረ የህትመት የአፈፃፀም ችግር ነው ብሏል። ጉዳዩ"በጣም የሚያሳዝን" መሆኑን የገለፀው ቦርዱ በሶማሌና ሐረሪ ክልሎች ድምፅ አሰጣጡ ሰኔ 14 ቀን ቀርቶ ጳጉሜን 1 ቀን 2013 ዓ.ም በሁለተኛው ዙር ይከናወናል ብሏል።
June 11, 2021ሁለተኛ የምርጫ ቀን ይፋ ሆነ5 minutesPlayቦርዱ አገሪቱ በገጠማት የፀጥታ መናጋት ችግር በሌላ በኩል "ቦርዱን ሀዘን ውስጥ የከተተ" ባለው የመራጮች ህትመት ወረቀት ላይ በተፈጠረ የህትመት የአፈፃፀም ችግር ነው ብሏል። ጉዳዩ"በጣም የሚያሳዝን" መሆኑን የገለፀው ቦርዱ በሶማሌና ሐረሪ ክልሎች ድምፅ አሰጣጡ ሰኔ 14 ቀን ቀርቶ ጳጉሜን 1 ቀን 2013 ዓ.ም በሁለተኛው ዙር ይከናወናል ብሏል።...more