Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
International Harari Media Services - Dedicated to deliver excellent media services to the Harari community around the world... more
FAQs about IHMS Podcast:How many episodes does IHMS Podcast have?The podcast currently has 55 episodes available.
May 01, 20201 ON 1 INTERVIEW WITH ALFIYA AHMED... CORONA VIRUS EFFECT AND HOW TO HELP HARARIES IN NEED1 ON 1 INTERVIEW WITH ALFIYA AHMED... CORONA VIRUS EFFECT AND HOW TO HELP HARARIES IN NEED...more50minPlay
May 01, 2020IHMS HARARI VOICE: ለውጡ ያነገሳት ስንዱ በቁጥጥር ስር ዋለችለውጡ ያነገሳት ስንዱ በቁጥጥር ስር ዋለችለውጥ አፈራሽ ወንጀለኞች መሐል ከመጠን በላይ የህግ የበላይነትን የረጋገጠቺው እራሷን ንግስተ ነገስት እህተ ማሪያም ዘ ኢትዮጲያ ብላ የምትጠራውን ወይዘሮ ስንዱ እንመልከት።...more22minPlay
April 09, 2020IHMS HARARI VOICE: ኤልሳ የማታውቀው ህግና ኤልሳን የሚያውቃት ህግ ትውውቅወንጀለኛ ብሄር ጭንብል ውስጥ ተደብቆ ህግ ይጥሳል ።ህግ ግን ብሄር የለውም ለሁሉም እኩል ነው: ብሄር የስርአት አልበኞች መደበቂያ አይደለም። እኛ ሐረር ከተማ ላይ ከሁሉም ብሄር ጋር ተዋልደን፣ ተፋቅረን፣ ተከባብረን አንተ ትብስ ተባብለን ነው የምንኖረው።...more10minPlay
April 08, 2020IHMS HARARI VOICE: ኢቲዮፒየ ኢምባሲቤ ዚትስጣ ወቅቲያ ሉኽኢቲዮፒየ ሑኩማ አኽኸእ ወቅቲቤ ኮሮነ ቫይረስ ነዙ ተስራጮቱው መናቀስዋ መትኻተርሌ ዚነሰኤው ሚጃችቤ ዲባየዚመትኻተርቲ ታኽዞው ዚቅ ሞኘሌ ዚዲነት መስማመት ሚሕረ ኤገለ::...more10minPlay
April 07, 2020IHMS HARARI VOICE: MESSAGE FROM ETHIOPIAN EMBASSY- ለተከበራችሁ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አባላትና ወዳጆችMESSAGE FROM ETHIOPIAN EMBASSY- ለተከበራችሁ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አባላትና ወዳጆች...more11minPlay
April 07, 2020IHMS HARARI VOICE: ህግ ለኤልሳም ሆነ ለሁሉም እኩል ነውወ/ሮ ኤልሳ ከበደ ቱፋ: ለበርካታ አመታት በፌስቡክ አካውንቷ የሀረሪን ክልል መንግስት፣ አመራር፣ብሎም የሀረሪን ህዝብ በመውቀስ እና በመሳደብ ብሎም በመፈረጅ የምትታወቀው ወ/ሮ ኤልሳ ከበደ ቱፋ ሰሞኑን ሃላፊነት በጎደለው ፅሁፏ ብሔርና አመራርን መሰረት ያደረገው የሐሰት መረጃና ተያያዥ ጉዳዬች በህግ ቁጥጥር ስር እንድትውል አድርጓታል።...more11minPlay
April 07, 2020IHMS ወር ዋር: ኮሮና ቫይረስ ነትቱ ዚቦራደቤው ቀርሐዋዝቤ ኸጣዕ ማእሉማት ተስራጨቤውኮሮና ቫይረስ ነትቱ ዚቦራደቤው ቀርሐዋዝቤ ኸጣዕ ማእሉማት ተስራጨቤውሀረሪ መሐድ መጅሊስ ወቅቲያ ሉኹ...more8minPlay
April 04, 2020IHMS HARARI VOICE: ሆጂ ጊሽ ዘላነቤ ኮሮና ነቱ ቂፊኛው መትኻተርቤ ነቅደማ!ሆጂ ጊሽ ዘላነቤ ኮሮና ነቱ ቂፊኛው መትኻተርቤ ነቅደማ! ጌይቤ አኻዕ ወክቲቤ ዛል አኽዋሉ ዘቤጅነሳ ዪ ዱኚትቤ ዪትረኸቢዛሉ ዚሌቁ ባዳቹ ፈረትቤ ጋር ጋንበሪ ዘትቆፈላ አለም ሁቁፍ ተስራጮትቤ ዛል (Pandemic) ነትቱ ዚሰመኡዞኽ ዪመስሉሜል።...more18minPlay
April 03, 2020IHMS ወር ዋር: አዉስትረሊየቤ ኪል ዲሬደዋ ዚቦአማ ኮሮነ ቫይረስቤ ዚትነተ ቀርሐዋዙው ዪነክዛልቤ ዲሬደዋ አትሒዳድሪ አፌት ቢሮ ዚሰጤው መግለጥቲአዉስትረሊየቤ ኪል ዲሬደዋ ዚቦአማ ኮሮነ ቫይረስቤ ዚትነተ ቀርሐዋዙው ዪነክዛልቤ ዲሬደዋ አትሒዳድሪ አፌት ቢሮ ዚሰጤው መግለጥቲ: ሖጂ ሞያቤ ሀረር አሲማዞቤ ሊሚ ሊሚ ኡጋች ለአይቤ ተህዋህሲያን ኬሚካል መቼሃ ዲላጋ ተሜሀራ ፡፡...more12minPlay
April 01, 2020IHMS ዜና: ከሀረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት የመስተዳድር ምክር ቤት የኮረና ቫይረስ (COVID-19) ስርጭትን በተመለከተ የተላለፈ መግለጫ!!የኮረና ቫይረስ (COVID19) ስርጭት ወደ ክልላችን እንዳይስፋፋ ለመከላከል እና በሽታው ቢከሰት የከፋ ጉዳት ሳያስከትል ለመቆጣጠር እንዲያስችል የሀረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የመስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ከዚህ በታች የተጠቀሱት የጥንቃቄ መልዕክቶች እና ማሳሰቢያዎች አስተላልፏል።...more14minPlay
FAQs about IHMS Podcast:How many episodes does IHMS Podcast have?The podcast currently has 55 episodes available.