የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት
ኢትዮጵያን አንዴ ከምድር ገፅ፤ ሌላም ጊዜ ከታሪክ ለማጥፋት፤ በውስጥም በውጭም ባሉ ጠላቶቿ ብዙ አይነት ሴራ ተደርጎባታል። እንግዲህ አንዱ ኢትዮጵያን ከመፅሐፍ ቅዱስ ለማውጣት እና በምትኩ ሱዳንን የመተካት ሴራ ነው። ይህ ሴራ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ሲኖዶስ ተወግዟል። ይህንን የሚያሳይ ነሐሴ 1982 ዓ/ም “የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት” በሚል የተፃፍ አጭር ፅሁፍ አቀርብላችሗለሁ።
1- የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት፡ መግቢያ
2- የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት ፡ ክፍል አንድ - ዘርዓ ትውልድ “ኢትዮጵያዊ”
3- የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት ፡ ክፍል ሁለት - መልከዓ ምድር “ኢትዮጵያውያን”
4- የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት ፡ ክፍል ሶስት - የውጭ ግንኙነት “ኢትዮጵያ”
5- የዛሬዋ ኢትዮጵያ የጥንቷም ኢትዮጵያ ናት ፡ ማጠቃለያ
---
Send in a voice message: https://anchor.fm/ipedx/message
Support this podcast: https://anchor.fm/ipedx/support