ዜና መጽሔት

ከፍተኛ የማዳበርያ እጥረት በአማራ ክልል


Listen Later

በአማራ ክልል አንዳንድ ዞኖች የሚገኙ አርሶ አደሮች የማዳበሪያ እጥረት እንዳጋጠማቸው አመለከቱ። የክልሉ ግብርና ቢሮ በበኩሉ በትራንስፖርት እጥረት መዘግየት ቢኖርም እስካሁን ከታቀደው 9 ሚሊዮን ኩንታል መካከል የ5 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ግዥ ተፈፅሟ ብለዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW