DW | Amharic - News

ከሕጋዊ የዋጋ ተመን በላይ የሚሸጠው ነዳጅ ያስከተለው ፈተና


Listen Later

ከማደያ ውጪ የነዳጅ ችርቻሮ ላይ ከ200 በር በላቀ ዋጋ ነዳጅ እንደሚሸጥ የገለጹት ተጠቃሚው፤ “አሁን ባለፈው ሳምንት አማራጭ ሳጣ አዋሽ ለማን አከባቢ ለመኪና አንድ ጄሪካን ነዳጅ በ7000 ብር ማለትም አንዷን ሊትር ከ200ብር በላይ ሂሳብ ሞልቼ አልፌያለሁ” ፖሊስ እና የንግድ ቁጥጥር ሰራተኞች በቆሙበትም ነዳጅ በ140 ስሸጥ ይታያል” ብለዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy