DW | Amharic - News

ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት 80ኛ ዓመት በኋላ ያንሰራራው ቀኝ ጽንፈኝነት ዘረኝነትና ፀረ-ሴማዊነት


Listen Later

በጎርጎሮሳዊው1933 ዓም በተካሄደው የጀርመን ምርጫ 17 ሚሊዮን 277 ሺህ 180 ጀርመናውያን ለሂትለርና ለጀርመን ብሔራዊ ሶሻሊስት የሠራተኞች ፓርቲ ድምጻቸውን በመስጠት ስልጣን እንዲይዝ መንገዱን ጠርገውለታል።ልዑል ዶክተር አስፋ ወሰን እንደተናገሩት ሂትለር ስልጣን የያዘው በዴሞክራሲ ምርጫ ነው። ለዚህ ያበቃውም የህዝቡ የኮምኒዝም ፍራቻ ነበር።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy