DW | Amharic - News

ከስማርት ስልክ ሱስ ለመውጣት የሚረዱ ሳይንሳዊ ዘዴዎች


Listen Later

ስማርት ስልከዎ በእጅዎ ከሌለ እራስዎን ሲቸገሩ ያገኙታል? ወይም ከሰዎች ጋር መገናኘትን ወደ ጎን በመተው ብቸኝነትን ይመርጣሉ? እነዚህ ባህሪያት የእርስዎ የስልክ አጠቃቀም ጤናማ እንዳልሆነ የሚያሳዩ የማስጠንቀቂያ ምልክቶች ናቸው።ባለሙያዎች እንደሚሉት የስልክ ሱስ እንቅልፍ መተኛት ሲገባን እንኳን ስልኮቻችን ያለማቋረጥ እንድንመለከት ይገፋፉናል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy