Sign up to save your podcasts
Or

አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplus Amharic POD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት ከ20 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት ሙያ ካሳለፈው እና ከኢቲቪ የመዝናኛ ጋዜጠኝነት እስከ የግል ቴለቪዥን ማቋቋም ከደረሰው፤ ኢስላማዊ ፕሮግራሞችን በሚዲያ ለተመልካች በማድረስ ቀዳሚ ከሆነው አንጋፋው ጋዜጠኛ ጀማል አህመድ ጋር "ከኢቲቪ እስከ ጀይሉ ቲቪ" ያሳለፋቸውን የህይወት ጉዙ እንፈትሻለን።
By ADPlus Amharic5
22 ratings