አዲስ ጣዕም | PODCAST

አዲስ ጣዕም | PODCAST

By ADPlus AmharicReligion & SpiritualityIslam
Download on the App Store

አዲስ ጣዕም | PODCAST episodes

  • ከሙሐጅሩ ስደት ጀርባ || ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || መሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር || ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት || ምዕራፍ 2 ክፍል 14

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ለሰባት አመት በመምህርነት ሰርቷል፣ አገር ውስጥ ሳለ በኪነጥበብና በስነፅሁፍ መድረኮች በአከባቢው ዝናው ናኝቷል። ከድምፃችን ይሰማ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ወደ ሳውዲ አረቢያ ለሰደት ተዳርጓል፣ የBBN ሬዲዮ ባልደረባ በመሆን በጋዜጠኝነት ሰርቷል፣ አክቲቪስት ነው፤ ታግሎ አታጋይነትን ይችልበታል። ጀማል መሃመድ መጠሪ ስሙ ነው፤ በብዕር ስሙ በረካቶች ያውቁታል ፦ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት ሙሐጅሩ መሃመድ/አቡ ከወሰር/። ከእንግዳችን ጋር ስለ ቀድሞ ህይወቱ ፣ ስለ አስገራሚ እና አስደንጋጭ የስደት ገጠመኞች፣ ኢትዮጵያዊ መጥቶ ስለታዘበው ስለ ወጣቶች የጀመዓ እንቅስቃሴ መቀዛቀዝ እና ሌሎች ጉዳዮችም እናወጋለን።
    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
    የዩቲዩብ ቻናል
    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A
    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0
    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1
    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharic

    1 hr 14 min
  • ዲጂታል ማርኬቲንግ በኢትዮጵያ || ኻሊድ ሀሰን|| አሰልጣኝ እና ዲጂታል ማርኬተር || ምዕራፍ 2 || ክፍል 13 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ፦ ስራ ፈጣሪ፣ ዲጂታል ማርኬተር እና አሰልጣኝ፣ የዓባይ ማርት የዲጂታል ግብይት  እና የመሪ ቴክኖሎጂ መሰራች እና CEO ኻሊድ ሀሰን ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ አሰራር እናወጋለን። እንዲሁም ዲጂታል ማርኬቲንግ ለቢዝነሶችና ለወጣቱ ምን እድል ይዞ መጣ? ብለን እንፈትሻለን።
    ፕሮግራሙን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ለመከታተ ከዚህ በታች የሚገኙ ማስፈንጠሪያዎችን ይጫኑ።
    የዩቲዩብ ቻናላችንን ሳብስክራይብ፣ ላይክ እና ሼር በማድርግ ተወዳጁን፤ ታተርፉበታላችሁ።
    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
    የዩቲዩብ ቻናል
    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ...
    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast...
    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0...
    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1
    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharic

    2 hr 4 min
  • ነፃ የሸሪዓ ትምህርት እድል || ኡስታዝ አብዱሰላም ረሺድ || የኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የቦርድ ዋና ፀሐፊ ||አዲስ ጣዕም ||ምዕራፍ 2 ክፍል 12

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ የቁርዓን ሀፊዝ፣ ክሊኒካል ፋርማሲስት፣ አሰልጣኝ እና መምህር፤ የቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን የቦርድ ዋና ፀሐፊ የሆነው ኡስታዝ አብዱሰላም ረሺድ ሲሆን፤ ስለ የኢማም አልቡኻሪ የሸሪዓ እና አረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ እና ሰለ ኢማም አልቡኻሪ አሶሴሽን ሰራዎች በፕሮግራማችን ያወጋናል።
    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
    የዩቲዩብ ቻናል
    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A
    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0
    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1
    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharic

    1 hr 31 min
  • አዲሱ መጅሊስ ምን አየሰራ ነው? || ኡስታዝ መሀመድ አባተ || ምዕራፍ 2 ክፍል 11 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    በአፍሪካ ሚዲያ ኔትወርክ ስፖንሰር የተደረገ ልዩ ፕሮግራም አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሚቀርበው ፕሮግራማችን እንግዳ ኡስታዝ መሀመድ አባተ ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪውን በቢዝነስ ማኔጅመንት ከሱዳን ኡምዱርማን ኢስላሚክ ዩኒቨርስቲ፣ ማስተርስ በሰው ሀይል አስተዳደር ከሱዳን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ወስዷል። ፒ ኤች ዲውን በእስላማዊ ጥናት ለመውሰድ ዝጅት ላይ ይገኛል። የአቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነፃ አገልግሎት የሸሪዓ አማካሪ እና የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ እና የእስልማዊ ተቋማት ዘርፍ ተጠሪም ነው። በአዲስ ጣዕም ፖድካስት አዲሱ መጅሊስ ምን እየሰራ ነው? በሚል አብይ ርዕስ፤ የመጅሊሱን የቀድሞ ቁመና፣ አሁናዊ የለውጥ ጉዞን እና ቀጣይ ምዕራፍን የሚዳስስ ቆይታ ከፕሮግራሙ አዘጋጅ ፉአድ ሙሂዲን ጋር ያደርጋል።
    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
    የዩቲዩብ ቻናል
    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A
    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0
    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1
    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharic

    1 hr 58 min
  • የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት እና አጀንዳዎች || አንትሮፖሎጂስት መሀመድአወል ሐጎስ || ምዕራፍ 2 ክፍል 10 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ፤ የመጀመሪያ ዲግሪውን እና ማስተርሱን በአትሮፖሎጂ፤ በተጨማሪ በአሁኑ ሰዓት ፒ ኤች ዲውንም በአንትሮፖሎጂ እየሰራ ከሚገኘው፤ ከ2000- 2012 በጎንደር ዩኒቨርስቲ በመምህርነት ከሰራው፤ አሁን የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ ሀላፊ በመሆን እየሰራ ከሚገኘው አንትሮፖሎጂስት መሀመድአወል ሐጎስ ጋር የሀገራዊ ምክክር አስፈላጊነት እና አጀንዳዎች በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ እናደርጋለን።
    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
    የዩቲዩብ ቻናል
       / @adplusamharicpod  
    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast...
    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0...
    SoundCloud 🎙️
      / 4y8g1  
    በፌስቡክ
      / adplusamharic  

    1 hr 37 min
  • ሰዎች ራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ? || ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ|| ሳይኮሎጂስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ|| ምዕራፍ 2 ክፍል 9|| አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ፤ የመጀመሪያ ዲግሪውን በሳይኮሎጂ፤ ማስተርስ በማህበረሰብ ሥራ/Social Work የሰራ፤ በተለያዩ የግብረ ሰናይ ተቋማት በማማከር እና ፕሮጅክት ማኔጅመንት ሥራ በመስራት ላይ ከሚገኘው ዳዒ መሀመድአወል ሰዒድ ( ሳይኮሎጅስት እና የማህበረሰብ ሥራ ባለሞያ) ጋር፤ ሰዎች ራሳቸውን ለምን ያጠፋሉ? በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ እናደርጋለን።
    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
    የዩቲዩብ ቻናል
    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ...
    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast...
    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0...
    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1
    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharicም

    1 hr 53 min
  • ቢዝነስ መጀመር፤ ማሳደግና ማበልፀግ || እስማኤል አብድራህማን ||የሂሳብ እና የቢዝነስ ባለሞያ ||ምዕራፍ 2 ክፍል 8|| አዲስጣዕም ፖድካስት #podcast

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ የሂሳብ ባለሞያ፣ የቢዝነስ አማካሪ፣ የዘይላ ቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ባለድርሻ እና ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም በዛውያ ቴሌቪዥን የቢዝነስ ፕሮግራም አዘጋጅ ከሆነው እስማኤል አብድራህማን ጋር ስለ ቢዝነስ መጀመር፤ ማሳደግ እና ማበልፀግ እናወጋለን።
    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
    የዩቲዩብ ቻናል
    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A
    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0
    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1
    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharic

    1 hr 52 min
  • "የሺዎች ሒዳያ ሰበብ" || ቢላል ማይዶ || ምዕራፍ 2 ክፍል 7 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ በፀማይ፣ እልቦሬ/በና እና ሐመር የሺዎች የሒዳያ ሰበብ ከሆነው እና የሂክማ እስላማዊ ማህበር መሰራች ቢላል ማይዶ ጋር ስለ አከባቢው ማህበረሰብ ባህል እና በአከባቢው ሰለሰለሙ ሙስሊሞች እጣፈንታ እናወጋለን።
    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
    የዩቲዩብ ቻናል
    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A
    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0
    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1
    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharic

    1 hr 32 min
  • ያልተዘመረለት ታጋይ || ዳርሰማ ሶሪ || ጋዜጠኛ || (ምዕራፍ 2) ክፍል 6 || አዲስ ጣዕም ፖድካስት

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ በህትመት ሚዲያ መብረቅ፣ ኮከብ፣ ሶረሳ፣ መዲና፣ ሪፖርተር እንዲሁም በመጽሔት የሙስሊሞች ጉዳይ ላይ በአዘጋጅነት እና በሪፖርተርነት ሰርቷል። ሬዲዮ ቢላል፣ አፍሪካ ቲቪ፤ የሀገር መልክ የሬዲዮ ፕሮግራም በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም የሞያው አሻራ ያረፈባቸው ሚዲያዎች ናቸው። እስር የማይለየው ያልተዘመረለት ጉምቱ ጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪ ከአዲስ ጣዕም ፖድካስት አዘጋጅ ፉአድ ሙሂዲን ጋር ማለፊያ ቆይታ አድርጓል።
    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
    የዩቲዩብ ቻናል
    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A
    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0
    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1
    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharic

    1 hr 45 min
  • ከኢቲቪ እስከ ጀይሉ ቲቪ || ጀማል አህመድ || ጋዜጠኛ || (ምዕራፍ 2) ክፍል 5 || አዲስ ጣዕም ፖድካስ

    አዲስ ጣዕም ፖድካስት  እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplus Amharic POD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት ከ20 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት ሙያ ካሳለፈው እና ከኢቲቪ የመዝናኛ ጋዜጠኝነት እስከ የግል ቴለቪዥን ማቋቋም ከደረሰው፤ ኢስላማዊ ፕሮግራሞችን በሚዲያ ለተመልካች በማድረስ ቀዳሚ ከሆነው አንጋፋው ጋዜጠኛ ጀማል አህመድ ጋር "ከኢቲቪ እስከ ጀይሉ ቲቪ" ያሳለፋቸውን የህይወት ጉዙ እንፈትሻለን።

    አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
    የዩቲዩብ ቻናል
    https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A
    Apple Podcasts 🎙️
    https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0
    Google Podcast 🎙️
    https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
    SoundCloud 🎙️
    https://on.soundcloud.com/4y8g1
    በፌስቡክ
    https://www.facebook.com/adplusamharic

    2 hr 4 min

About አዲስ ጣዕም | PODCAST

From the publisher's feed

አዲስ ጣዕም | PODCAST