አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ በህትመት ሚዲያ መብረቅ፣ ኮከብ፣ ሶረሳ፣ መዲና፣ ሪፖርተር እንዲሁም በመጽሔት የሙስሊሞች ጉዳይ ላይ በአዘጋጅነት እና በሪፖርተርነት ሰርቷል። ሬዲዮ ቢላል፣ አፍሪካ ቲቪ፤ የሀገር መልክ የሬዲዮ ፕሮግራም በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም የሞያው አሻራ ያረፈባቸው ሚዲያዎች ናቸው። እስር የማይለየው ያልተዘመረለት ጉምቱ ጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪ ከአዲስ ጣዕም ፖድካስት አዘጋጅ ፉአድ ሙሂዲን ጋር ማለፊያ ቆይታ አድርጓል።
https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
https://www.facebook.com/adplusamharic