አዲስ ጣዕም ፖድካስት ፕሮግራም ዘወትር እሁድ ምሽት 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል እና በማግስቱ በአፍሪካ ቲቪ ይቀርባል።
በዚህ ሳምንት የባሕል ህክምና ባለሞያ ከሆነው ኡስታዝ ኑሩ ጀማል ጋር አዘጋጁ ፉአድ ሙህዲን የባሕል ህክምናን ማዘመን በሚል አብይ ርዕስ ቆይታ አድርጓል።
አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ።
የዩቲዩብ ቻናል
https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A
Apple Podcasts
https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0
Google Podcast
https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
SoundCloud
https://on.soundcloud.com/4y8g1
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/adplusamharic