አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplusAmharicPOD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት በአፍሪካ ቲቪ በፀማይ፣ እልቦሬ/በና እና ሐመር የሺዎች የሒዳያ ሰበብ ከሆነው እና የሂክማ እስላማዊ ማህበር መሰራች ቢላል ማይዶ ጋር ስለ አከባቢው ማህበረሰብ ባህል እና በአከባቢው ሰለሰለሙ ሙስሊሞች እጣፈንታ እናወጋለን።
https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw
https://www.facebook.com/adplusamharic