አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle

ከዛሬ አርባ ዓመት አንስቶ ከጀርመን እንዲባረሩ ለተወሰነባቸው ስደተኞች ከለላ የምትሰጠው የጀርመን ቤተ ክርስቲያን


Listen Later

አልቱን ያኔ ሕይወቱን ማጥፋቱ መላ ጀርመንን በማስደንገጡ ትኩረት ይሳብ እንጂ እንባረራለን በሚል ስጋት በጀርመን ሕይወታቸውን ያጠፉ ስደተኞች ቁጥር ከ100 በላይ ይሆናል። የዛሬ 40 ዓመት አልቱን ከጀርመን እባረራለሁ በሚል ፍርሀት ሕይወቱን ካጠፋ በኋላ ጉዳዩ በጀርመን ማነጋገሩ ቀጠለ።በዚህ መሐል በርሊን የሚገኙ አንድ ካህን አንድ መላ ፈጠሩ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche WelleBy DW.COM | Deutsche Welle