Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.
April 30, 2024አወዛጋቢው የብሪታንያ ተገን ጠያቂዎችን ወደ ሩዋንዳ የመላክ ውሳኔከሀገር ውስጥ ተቃውሞም ድጋፍም የሚሰነዘርበት ስደተኞችን ወደ ሩዋንዳ መላክ የሚያስችለው የብሪታንያ ሕግ ከዓለም አቀፍ የመብት ተከራካሪ እንዲሁም የስደተኞች መርጃ ድርጅቶች ብርቱ ተቃውሞ ተሰንዝሮበታል። የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የብሪታንያ ቅርንጫፍ ሃላፊ ሳሻ ዴሽሙክ ሕጉ ሁለት ስህተቶች አሉት ይላሉ ።...more12minPlay
April 23, 2024ጀርመን ለእስራኤል የምትሰጠው ድጋፍ ያስከተለባት ክስና ተቃውሞበዚህ ዓመት ከጥር እስከ ሚያዚያ እስራኤል ከጀርመን የገዛችው የጦር መሣሪያ 326.5 ሚሊዮን ዩሮ የወጣበት ነው።ይህም በ2022 ለጦር መሳሪያ ከወጣችው 32 ሚሊዮን ዩሮ በአስር እጅ ይበልጣል። በግዥው ከተካተቱ ውስጥ 20.1 ሚሊዮን ብር የወጣባቸው ፀረ-ታንክ መሣሪያዎች እና የአውቶማቲክና የመለስተኛ አውቶማቲክ ጠመንጃ ጥይቶች ይገኙበታል።...more12minPlay
April 16, 2024የኔቶ የ75 ዓመት ጉዞና ፈተናዎቹፑቲን ቢቃወሙም ኔቶ መስፋፋቱን በመቀጠል ለቀድሞዎቹ የሶቭየት ኅብረት ግዛቶች ጆርጅያና ዩክሬን የኔቶ አባል እንዲሆኑ ቃል ገባላቸው። ያኔ ግን ፑቲን ስልታቸውን ቀየሩ። በጆርጅያ ላይ ጥቃት በመሰንዘር የተወሰነውን የጆርጅያ መሬት ያዙ። በ2014 የዩክሬንዋን የክሪምያ ልሳነ ምድር ገነጠሉ።በ2022 ሩስያ በዩክሬን ላይ ጦርነት ከፈተች።...more13minPlay
April 02, 2024የቱርክ አካባቢያዊ ምርጫ ውጤት አንድምታበቱርክ አካባቢያዊ ምርጫ ኢክረም ኤማሞግሉ የሚመሩት ተቃዋሚ ፓርቲ በትልልቆቹ የኢስታንቡል እና አንካራ ከተሞች አሸንፏል። ውጤቱ ለፕሬዝደንት ረቺብ ጠይብ ኤርዶኻን እና ፓርቲያቸው ትልቅ ሽንፈት ነው። ኤርዶኻን በተወለዱባት እና በከንቲባነት በመሯት ኢስታንቡል ፓርቲያቸው እንዲያሸንፍ የምርጫ ዘመቻውን መርተው የነበረ ቢሆንም ሳይሳካላቸው ቀርቷል።...more7minPlay

March 26, 2024ሰሎሞን ይትባረክ የፓሪሱ «ሬስቶራንት ምኒልክ» ባለቤትአቶ ሰሎሞን የምግብ ቤታቸው መታወቅና የደንበኞች ቁጥር መጨመር ቢያስደስታቸውም ሥራ እንደጀመሩ ግን እጅግ የሚያሳስባቸው ነገር ነበር ።በተለይ ፈረንሳውያንም ሆኑ ሌሎች የውጭ ዜጎች ምናልባት ምግቡ ባይስማማቸው ችግር ያስከትልብኛል የሚል ስጋት ነበራቸው። ሆኖም እስካሁን ግን መጥፎ ነገር አልሰሙም ።...more12minPlay
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.