Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.... more
FAQs about ክምችት - የአሜሪካ ድምፅ:How many episodes does ክምችት - የአሜሪካ ድምፅ have?The podcast currently has 50 episodes available.
June 21, 2016የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅትና የዘንድሮ ተሸላሚዎቹ -- ሁለተኛ ክፍል - ጁን 22, 2016...more17minPlay
June 21, 2016የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅትና የዘንድሮ ተሸላሚዎቹ -- የመጀመሪያ ክፍል - ጁን 22, 2016...more19minPlay
June 08, 2016ተናገሩ! ራሳችሁን ወደመድረኩ አውጡ! - ጁን 08, 2016ከአሜሪካ ማህበረሰብ ራስን መግለጽ ጥቅሙ ምን ያህል እንደሆነ እንማር! ምናልባት ለአይናፋር ሰዎች ስለራስ መናገር ይከብድ ይሆናል። የስነልቦና ተመራማሪዋ ሱሳን ኬይን ስለራስዋ ገልፃ መናገር ባትችልም ለመሰሎቿ ራሳቸውን በሰዎች ፊት መግለፅ ለማይችሉት፤ ተሟጋች ሆና ቀርባለች።...more6minPlay
June 03, 2016የኢትዮጵያ ታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ለኢትዮጵያዊ ጀርመናውያን - ጁን 03, 2016በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆነ ኢትዮጵያውያን ይኖራሉ። ታድያ ከሀገር ርቀው እንደመኖራቸው ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዳይረሱ ወላጆች ለልጆቻቸው የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ለማስተማር ይጥራሉ።...more6minPlay
June 02, 2016ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናና የኦሮሚያ ክልል ተማሪዎች ውዝግብ - ጁን 02, 2016በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ የዘንድሮ ተፈታኝ ተማሪዎች አስተያየት የሰጡን ለምሽቱ ተካቷል።...more7minPlay
FAQs about ክምችት - የአሜሪካ ድምፅ:How many episodes does ክምችት - የአሜሪካ ድምፅ have?The podcast currently has 50 episodes available.