
Sign up to save your podcasts
Or


Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
በዚህ ሳምንት ለአራዳ ፖድካስት ክፍል ከወጣቱ የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሞያ ቴዎድሮስ እዮብ ጋር ስለ ዲጂታል ማርኬቲንግ ጠለቅ ብለን ተጨዋውተናል። ዲጂታል ማርኬተር የሆነበትን መንገድ በሰፊው አጋርቶናል። ከእሱ የሞያ ልምድ አንድ ባለሞያ ዲጂታል ማርኬተር ለመሆን መሄድ ሰላለበት/ሰላለባት መንገዶች ፤ ዲጂታል ማርኬቲንግ ላይ ሰላሉ እድሎች ፤ ሊያጋጥሙን ስለሚችሉ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው አጫውቶናል። የዲጂታል ማርኬቲንግ ባለሞያ ከሆኑ በርግጠኝነት ይሄ ቪዲዮ የእናንተ ነው።
This week we had a deep conversation with with the young digital marketing expert Tewodros Eyob. He shared with us his journey to become digital marketer. From his professional experience, he also talked about the ways to becoming an digital marketer, the opportunities the challenges we face, and their solutions. If you're a digital marketing expert, this video is definitely for you!
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
በዚህ ሳምንት ለአራዳ ፖድካስት ሶሻል ሚዲያ ማናጀር እና ዲጂታል ማርኬተር የሆነውን የአብስራ ኪሮስን ጋብዘናል። የአብስራ ሶሻል ሚዲያዎቻችን ላይ ስለታዘባቸው ጉዳዮች ፤ ስላጋጠሙት ከባድ ስህተቶች እንዲሁም ስህተቶቹ ስላስተማሩት ሙያዊ ትምህርቶች አጫውቶናል ።
This week’s Episode of Le’Arada Podcast we invited Yeabsera kiros, Social Media Manager and Digital Marketer. Yeabsera talked to us about the issues he has observed on social media, the serious mistakes he has made, and the professional lessons he has learned from his mistakes.
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
በዚህኛው ሳምንት #ለአራዳፖድካስት ጨዋታችን የፆታ አኩልነት ተሟጋች እና የአዲስ ፓወርሃውስ መስራች ከሆነቸው ሃና ተክሌ ጋር ቆይታ አድርገናል። ሃና ወደ ፆታ አኩልነት ተሟጋችነት ስለ መሯት ምክንያቶች ፤ ማህበራዊ ሚዲያ እንደዚህ ላሉ ሙግቶች ስለ ፈጠረው እድል እና ፈተናዎች እንዲሁም አዲስ ፓውርሃውስ እየሰራችው ሰላለቸው ስራዎች አውርታናለች ።
In this week’s Episode of Le’Arada podcast, we had a conversation with Hannah Tekele, Gender equality advocator and founder of Addis Powerhouse. We talked about the reasons that led her to gender equality advocacy, the opportunities and challenges that social media has created for advocation, and the activity of Addis Powerhouse።
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
በዚህ #ለአራዳ_ፖድካስት ክፍል የስነ ልቦና ባለሙያ ፣የአእምሮ ጤና አማካሪ እና አሰልጣኝ ቃልኪዳን ሀይሉን ጋብዘናል። የዲጂታል ሚዲያው እና የማህበራዊ ሚዲያው ወጣቶች ላይ ስለሚያስከትለው የስነባህሪ እና የአእምሮ ጤና ጉዳዮችን አውርተናል፡፡የማህበራዊ ሚዲያ በጉርምስና ዕድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ወጣቶችን ባህሪ እና የአዕምሮ ጤና ላይ ተጽእኖ የማሳደር አቅም እና ለወጣቶች የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ተገቢውን ትኩረት የመስጠትን አስፈላጊነትም ተወያይተናል፡፡
In this episode of #LeAradaPodcast, we invited Kalkidan Hailu, a psychologist, mental health advisor, and trainer. We talked about behavioral and mental health issues related to adolescents' digital and how we can protect them from the negative impacts social media might have on young people.
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
በዚህ #ለአራዳ_ፖድካስት ክፍል የመረጃ አጣሪ፣ ጋዜጠኛ እና አሰልጣኝ ናኦል ጌታቸውን ጋብዘን ስለ ማህበራዊ ሚዲያን አላግባብ መጠቀም ስለሚያስከትሉት ችግሮች በስፋት አውርተናል። ህጉ ስለ ሀሰት መረጃ እና የጥላቻ ንግግርን ምን እንደሚል፣ በሀሰት መረጃ እና የጥላቻ ንግግር ሰለባ የሆኑ ሰዎች ምን ማድረግ እንዳለባቸውና ሌሎች ጠቃሚ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል።
This time on #LeAradaPodcast, we invited Naol Getachew, a fact-checker, journalist, and trainer, to discuss the risks associated with improper use of social and digital media. We talked about how the law defines disinformation and hate speech, tips, steps we should take if we become victims of disinformation and hate speech online, and things we could take to prevent hate speech and disinformation from coming.
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
በዚህኛው ለአራዳ ፖድካስት ክፍል ከስነ-ልቦና ባለሞያ ሞገስ ገብረማሪያም ጋር ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚታየው የትንኮሳ ባህሪ ከስነ-ልቦና ጋር ስላለው ግንኙነት ተጨዋውተናል።
In this Episode of Le’Arada Podcast, we have the psychotherapist Moges G/Mariam to discuss on how unhealed trauma manifests on social media.
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
በዚህ #ለአራዳ_ፖድካስት ክፍል የዳማ ፖድካስት አዘጋጅ ከሆነችው ማርያማዊት ምንይችል ጋር በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ ስለታዘብናቸው ነገሮች ተጨዋውተናል።
In this Episode of #LeArada_Podcast, we invited Mariyamawit Menyichel, producer of 'Dama Podcast'. We talked about our observation on use of social media.
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
በዚህ #ለአራዳ ፖድካስት ክፍል ዶ/ር ሎዛ አድማሱ ከጓደኞቿ ጋር በመሆን ማህበራዊ ሚዲያን እና ኢንተርኔትን በመጠቀም ለወጣቶች ስለ ስነ ተዋልዶ ጤና መረጃ ለመስጠት እና ግንዛቤ ለመፍጠር የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለች። ወጣቶች ከስነ ተዋልዶ ጤና ጋር በተያያዙ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በነፃነት እንዲወያዩ ኢንተርኔትን እንዴት እየተጠቀሙችበት እንደሆነ በስፋት ተወያይተናል።
This time, #LeAradaPodcast featured Loza Admassu, a medical doctor who uses social media and the internet to provide information and create awareness about SRH. She and her friends came up with the idea to create content and disseminate it through YouTube and Telegram to change the negative attitude towards SRH and contribute to preventing youth reproductive health risks and problems. We discussed the benefit of the internet in creating a platform for young people to discuss anything related to Sexual Reproductive Health freely.
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.
From the publisher's feed
This is very interesting podcast "Le’Arada podcast" is for all social media users who want to navigate the internet and digital world safely and responsibly. Le’Arada covers…
ለአራዳ ፖድካስት ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ለሆኑ ሁሉ እና የኢንተርኔቱን እና የዲጂታሉን አለም በደህንነት እና በአግባቡ መጠቀም ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ፖድካስት ነው። ለአራዳ ላይ በዲጂታሉ አለም ላይ ወሳኝ እና አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮችን በመዳሰስ ጠቃሚ መረጃዎችን፣ ምክሮችን እና ሊተገበሩ የሚችሉ ቴክኒኮችን በማቅረብ ሰዎች ውጤታማ፣ ፈጣን እና ምርጥ ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች እንዲሆኑ የሚያስችላቸውን ነጥቦች ይቀርባሉ። በዲጂታሉ አለም ላይ የዳበረ ልምድ ያላቸው እንግዳዎች ከአቅራቢዎች ነዋል እና ኪሩቤል ጋር ይስቃሉ ይጫወታሉ። #ለአራዳፖድካስት
Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.