Ye Chora Keyaneyan Metasebiya

ልጄን እንዴት ላሳድግ ክፍል 5


Listen Later

ልጅ ሁሉን ያሰተውላል። ልናደምጣቸው እና ሁሌም ልንገመግማቸው ይገባል። አልያ ግን ፍላጎታቸውን ጨቁነን የነሱን ሁኔታ ያላማከለ አካሄድ በመጓዝ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ እንዳይሆን ነገሩ ሊታሰብበት ይገባል!!! ክቡራን አድማጮቻችን አሰተያየታችሁ እንዲሁም ይህንን ጠቃሚ ዝግጅት ለሌሎች በማጋራት እና ፖድካሰቱን ሰቭሰክራይብ በማድረግ አሰተዎፅኦ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

Ye Chora Keyaneyan MetasebiyaBy Andenet Ayalew