Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Ye Chora Keyaneyan Metasebiya:How many episodes does Ye Chora Keyaneyan Metasebiya have?The podcast currently has 42 episodes available.
June 09, 2024ልጄን እንዴት ላሳድግ ክፍል 5ልጅ ሁሉን ያሰተውላል። ልናደምጣቸው እና ሁሌም ልንገመግማቸው ይገባል። አልያ ግን ፍላጎታቸውን ጨቁነን የነሱን ሁኔታ ያላማከለ አካሄድ በመጓዝ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ እንዳይሆን ነገሩ ሊታሰብበት ይገባል!!! ክቡራን አድማጮቻችን አሰተያየታችሁ እንዲሁም ይህንን ጠቃሚ ዝግጅት ለሌሎች በማጋራት እና ፖድካሰቱን ሰቭሰክራይብ በማድረግ አሰተዎፅኦ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ።...more7minPlay
March 20, 2024ልጄን እንዴት ላሳድግ ክፍል 4ለልጆቻችንን እንዴት እኩል የሆነ ፍቅር በሚታይ መልኩ ማሳየት እንዳለብን እና የወደፊቱን ራዕያቸውን ብሩህ ሊያደርግ የሚችል መሆኑን ያሰገነዝባል! ። መልካም የማድመጥ እና ወደ ተግባር የመለወጥ እድል እንዲኖራችሁ እመኛለሁ!!!...more10minPlay
February 19, 2024#ልጅን እንዴት ላሳድግ መፅሀፍ ክፍል 3በዚህ ኢፒሶድ የመፅሀፋን የመጀመሪያ ክፍል ከጠቃሚ የልጅ እና የቤተሰብ ግንኙነትን እንዴት መምሰል እንዳለበት የሚዳሰሰ ሐሳብ እናገኛለን።...more13minPlay
January 24, 2024ልጅን እንዴት ላሳድግ ክፍል 2ትንሿ ልዕልቷ ልዕልና ልጄም የተሳተፈችበት ኢፒሶድ በመሆኑ ደሰ ብሎኛል ይኸንን በማድመጥ ታተርፋላችሁ ከልጆቼ ጋር ያለኝ ግንኙነትሰ እንዴት ይመሰላል የሚለውን ትገመግሙበታላችሁ! መልካም የማድመጥ ግዜ ይሁንላችሁ! ለሌሎችም እንዲዳረሰ ሰብሰክራይብ እና ሼር ያድርጉት!...more20minPlay
January 16, 2024ልዩ የመፅሀፍ እይታ "ልጅን እንዴት ላሳድግ በምዕራብ አገሮች" ክፍል 1ይኸ የወቅቱ አንገብጋቢ እና ወሳኝ የሒወታችን ቁልፍ አላማን የምናሳካበትን አይታ የምንመለከትበት ፓድካሰት ነው። በጥሞና አድምጣችሁ ይሁንታችሁን የምንፈልግበት ግዜ ነው። መልካም የማድመጥ ግዜ![email protected]...more27minPlay
October 27, 2023ምሰል ክሰታ (visualization )የራሳችንን ቀለም ለምን አጣን የምንፈልገውንሰ ለምን ማወቅ ተሳነን ይሄንን እና ሌሎች ተጨማሪ ሐሳቦችን ያገኙበታል!...more15minPlay
September 27, 2023ማሰታወቂያፓድ ካሰቱን ለመክፈት እና በቀላሉ ለማድመጥ1 . የተላከውን ሊንክ በ https:// የሚጀምረውን መጫን2. ሁለት አማራጭ የመክፈቻ መንገድ አለ listen by spotifay እና more plat form ከዛም more plat form የሚለውን መጫን3. ለፈጣን የማድመጥ ጊዜ Google poad cast የሚለውን በመጫን ማድመጥ ትችላላችሁመልካም የማድመጥ ግዜ ከአሰተያዬት ጋር!...more2minPlay
September 22, 2023ምሰል ክሰታበአእምሮህ በግልፅ ያየኸውን ምሰል ለማሳካት ቀላሉ መንገድ ነው። ሰለዚህ አእምሮን ለማለማመድ ትጋ! ባለራዕይ ከዚህ ምጥ ይወለዳል።...more14minPlay
July 22, 2023የቤተሰብ ወግይህ የቤተሰብ ወግ ሲሆን ያለፈን ያወሳል ዛሬን በማመሰገን ለነገ ለልጅ ልጆቻችን መሰረታዊ የቤተሰብ እውቀት እንዲኖራቸው በማሰብ የተዘጋጀ ፕሮግራም ሲሆን ሌሎች አድማጭ ታዳሚዋቻችንም ጠቃሚ የሆነውን እንዲወሰዱ ለሌሎች ይጠቅማል ያሰተምራልም ካሉ እዲያጋሩ ሲል የፕሮግራም አዘጋጁ እና አቅራቢው ይጋብዛል!...more25minPlay
FAQs about Ye Chora Keyaneyan Metasebiya:How many episodes does Ye Chora Keyaneyan Metasebiya have?The podcast currently has 42 episodes available.