Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Ye Chora Keyaneyan Metasebiya:How many episodes does Ye Chora Keyaneyan Metasebiya have?The podcast currently has 42 episodes available.
June 18, 2023ለራሰ ያለን ግምትከባለፈው የቀጠለ ክፍል ሁለት እና የበለጠ ለራሳችን ያለንን ግምት እና ቀጣዪን ትውልድ በራሱ የሚተማመን እና በራሰ የመተማመን አቅም መገንባትንም የምናይበት ይሆናል።...more18minPlay
February 15, 2023ከመለያዬት በኋላ ለማገገም የሚረዱ ሰልቶችመለያዬት በተለያዬ ሁኔታ እና ግንኙነቶች ላይ ሊከሰት ይችላል። ታድያ ይህንን ማህበረሰባዊ እና ግለሰባዊ ቀውሰ እንዴት እንዲያገግም ማድረግ ይቻላል በሚል ተነሳሸነት የተዘጋጀ አሰተማሪ እና ደረጃ በደረጃ የተሰናሰለ ጠቃሚ መፍትሔ በመሆኑ ያድምጡት ለርሶ ለግዜው ባይጠቀሙበትም ሌሎችን ሊረድበት ይችላሉ።...more22minPlay
February 05, 2023Biography of my brother!ከብዙ በጥቂቱ ለ ኦርድኔሸን ሰርአት የተዘጋጀ በእርምት ላይ ያለ ጅምር ነው!...more9minPlay
December 22, 2022ከቁጥጥራችን ውጭ የሆኑ ነገሮች ላይ የሚያሰፈልገን ትግሰትልንለውጠው የማንችልን ከኛ ቁጥጥር ውጭ የሆነን ነገር ለመለወጥ ከመታገል........more25minPlay
December 04, 2022ወሳኝ የንበብ ጥቅሞችንባብ ሰውን ሙሉ ያደርጋል! ውሰጣችን ያለን ትልቅ ሀብት እናልማ የመሀበራዊ ድህረ-ገፅ የሙሉ ግዜ ተጠቂ እንዳንሆን በልኩ ግዜያችንን ጥቅም ላይ እናውለው።...more24minPlay
July 24, 2022ሁሉም ጥሩ ይሆናልየዛሬው ቀሰቃሸ ፅንሰ ሀሳብ እና ከእናንተ ከውድ አድማጮቼ ጋር ሊያወያየኝ ያለ ነገር ነው። ኦድዬውን አድምጡት የማመሰላችሁን ይጠቅማል ያላችሁትንም ገጠመኝ አሊያም ለሒወት ልምድ አካፍሉን መልሰን ወደ እናንተው እናቀርባለን። ሁሉም? ጥሩ ይሆናል!!!...more12minPlay
April 04, 2022የተጋላጭነት ሀይል ክፍል ሁለት እና የመጨረሻ ክፍልአብዛኞቻችን ጎመን በጤና እያልን እራሳችንን ከለላ እየፈለግን ተጋላጭነትን በመሸሽ መኖርን እንመርጣለን። ታድያ እርሰ በዕርሰ የመተዋወቅ እና ግንኙነታችንን የማጠናከር እድላችንን እያጣን ለመሆኑ እናውቅ ይሆን? እሰኪ ትንሸ እናውጋ እንመርምር...more17minPlay
January 12, 2022ልዮ ትኩረት ለትኩረትከዚህ በኋላ የትኩረት ነፋጊ ከሆኑ የሒወት ሌቦቻችን እንዴት ባለ መልኩ መገላገል እና በመጠኑ እጅግ በተሻሻለ እና እፁብ ድንቅ የሆነ ግዜን እንቀዳች ለሌሎችም በአርያነት ለመጠቀሰ የበቃን እንሆን ዘንድ ለማድመጥ ዝግጁ ናችሁ? ግዜው አሁን ነው መልካም ገዜ!...more32minPlay
January 06, 2022የመልካም በአል ምኞት አና እሳቦትን ማጋርያየተሰፋ የመሆን እንዲሁም የመከናወን የገና በአል ይሁንልን አረመኔያዊ ድርጊት ከሰንኮፋ ይነቀል። መድኃኒታችን እየሱሰ ክርሰቶሰ በልደት በአሉ በቃ ይበለን የሰቆቃ ድምፅ ይብቃ!!! መልካም በአል ለሁላችንም:: አሜን!!!...more2minPlay
October 07, 2021የተፈጠርኩለት አላማ ምንድን ነው?የማንኛችንም የዘወትር ጥያቄን በተመለከተ እና በምን መንገድ እንወቀው የሚለውን አጓጊ የመፍትሔ መንገድን የመቅደድ ያህል ሀላፊነቱን በመውሰድ ጀምረነዋል እርሰዋም ከወዳጅ ዘመዶችዋ ጋር ይወያዩበት ይዳብር። መልካም ቆይታ!...more36minPlay
FAQs about Ye Chora Keyaneyan Metasebiya:How many episodes does Ye Chora Keyaneyan Metasebiya have?The podcast currently has 42 episodes available.