Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Ye Chora Keyaneyan Metasebiya:How many episodes does Ye Chora Keyaneyan Metasebiya have?The podcast currently has 42 episodes available.
September 07, 2021ሒወትን በአትሌቶችዎ አይን ሲቃኝEpisode 21 የሒወታቸው መንገድ በእጅጉ ጠቃሚ በመሆኑ ብንከተለው ለተሻለ ሰኬት ይረዳናል።...more26minPlay
August 21, 2021ሂወትን በአትሌቶቾ መነፅር ሰንቃኝመልካም ነገርን መከተል ውጤቱም ይሁን የሚያሰብል ነው። የአትሌቶቻችን የየዕለት የሂወት እንቅሰቃሴን ወደራሳችን ብናመጣው ምን ሊከሰት እንደሚችል ያሰቡ። ለማንኛውም ሁሉን ከፕሮግራሙ ያገኛሉ። የእራሰዋትንም ፐርሰናሊቲ ለመገመት ከታች ያሉትን መተግበሪሪያዋች ይፈትሹ The Meyers-Briggs Personality Test (Free)Clifton Strengths Test Wingfinder by Redbull...more29minPlay
July 31, 2021ለግጭት ያለን ምልከታአንዳንዴ ለነገሮች ያለን ምልከታ የተሳሳተ ይሆንና ማግኘት ያለብንን ጠቀሜታ እናጣለን። ከነገሮቹ አንዱን ለመግለፅ ግጭትን ሁሌም ሰንኮንን እንጂ ጠቀሜታውን በተመለከት ሲነገረን አላደግንም ሰለሆነም ሁሌም የተንሻፈፈ ትርጉም ሰጥተን ሰናሳንሰው እና ሰንሸሸው እንኖራለን።...more31minPlay
July 18, 2021መጥፎ ቀንን ወይንም ገጠመኝን እንዴት እንለፍ አሊያም ወደመልካም አጋጣሚ እንቀይረው?የሰው ልጅ በምድር ለይ ሳለ ቀና እና በጎ እንዳለ ሁሉ ጠማማም ቀን መኖሩን ሊረዳ እና ለመፍትሄውም ራሱን ሊያሰለጥን እና ሊቋቋመው የግድ ይላል ሰለዚህ በዛሬው እለት ባለን አነሰተኛ የመነሻ እርሾ በመጠቀም ሰፋ ባለ አግባብ ሊታይ ይገባል እላለሁ፨...more30minPlay
July 11, 2021የተግባቦትዎን መጠን ለማሻሻል የሚረዱ እይታዎቸበኛ አሰተዳደግ እከሌ ጭምት ነው እየተባለ የሚወደሰ ሰዉ ምናልባትም የተግባቦት መጠኑ የተገደበ ይሆንና በሒወት ጎዳና የሚገጥመው ፈተና ከበድ ያለ እና ሁሉን በዉሰጡ ሆኖ እራሱን የሚጎዳ ሰው ይሆናል። ሰለዚህ ልጆቻችንን በነፃነት የሚናገሩ እና ሰውን አክባሪ እንጂ ፈሪ አድርገን እንዳናሳድጋቸው ሰል አደራ እላለሁ።...more27minPlay
July 01, 2021የጥዋት ሰው አይደሉምን?የጥዋት ሰው መሆን መቻል ከስንፍና እና ድብርት ስሜቶች ለመላቀቅ እና የጠዋት ሲሳዬትን ለመጨበጥ ይረዳዎታል። ስለሆነም ይበልጥ ለመነቃቃት የቀረቡትን ሀሳቦች በጥሞና ያድምጡ ይለማመዱ........more24minPlay
June 22, 2021ራስን መውደድ ምንድን ነው እና እንዴት ተግባራዊ ማድረግ ይቻላል?ብዙ ግዜ አወዛጋቢ ከሆኑት ሀሳቦች አንደኛው እራስን መውደድ የሚለው ሀሳብ በተለይ በኛ በሀበሻ መሀበረስብ ላይ ግልጽ መረዳት እንደሌለ በመረዳት ያለኝን ለማካፈል እና ለመወያያ እንደመነሻ እንዲሆናችሁ ያዘጋጀሁት ነው። እባካችሁ ተጋበዙ። ሀሳብ እና አስተያየት ካላችሁ በ [email protected] ይላኩልኝ።...more30minPlay
June 13, 2021አዲስ ነገርን መፈለግ(ለውጥ) ....14አብዛኞቻችንን ለውጥን እንመኛታለን እንጂ የሚጠበቅብንን ለመፍፅም ስንፍና ይስተዋልብናል። እናስ ምን ብናደርግ ተነቃቅተን ለለውጥ እንስራለን? ወይንም ደግሞ ለውጥን እንጨብጣታለን።...more24minPlay
June 05, 2021እኔ ማነኝ? አንተስ/አንቺስ?ማንነት ፣ ቁርጥ ያለ የስብዕና መለያ ባህርያት፣ እንዲሁም ያለፍንበትን፣ የምናልፍበትን እና ወደፊት ስለምናልፍበት ሂወት ቅሪ ስነድ ምንድን ነው? ለሚለው ጥያቄ በጥቂቱ ለመመለስ የተስናዳ መልዕክት ነው። ለአስተያየታችሁ [email protected] ተጠቅመው መልዕክት ይስደዱልኝ።...more29minPlay
May 30, 2021ለልጆቻችን መጥፉት የእኛም አስተዋፅኦ...ሀላፊነታችንን ባለን እውቀት እና ሀብት በመጠቀም ከተፈጥሮ ጋር እናገናኛቸው።...more22minPlay
FAQs about Ye Chora Keyaneyan Metasebiya:How many episodes does Ye Chora Keyaneyan Metasebiya have?The podcast currently has 42 episodes available.