Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Ye Chora Keyaneyan Metasebiya:How many episodes does Ye Chora Keyaneyan Metasebiya have?The podcast currently has 42 episodes available.
May 23, 2021የሚወዱትን ነገር ወደ ትርፋማነት እንዴት መቀየር ይችላሉ?ከባለፈው ኢፒሶድ የቀጠለና ጥሩ ማብራሪያዋች እና እውነቶችን ያገኙበታል። ያድምጡ አስተያየትዋንም በ [email protected] ይላኩልኝ።...more18minPlay
May 19, 2021መቼ ነው የሚፈልጉትን ለማግኘት ጥረት የሚጀምሩት?ብዙ ሰው ህልሙን የፍላጎቱን ሳይፈፅም ያልፋል። እርስዎስ እንዲህ አይነቱን ህይወት እየገፉ ነው ግን እስከ መቼ? ዛሬውኑ መንገድዋን መፈለግ ይጀምሩ! አዋ ዛሬ!...more16minPlay
May 15, 2021መለገስ ምንድን ነው? ለጋስስ ማን ነው?ደስታዋት በእጅዋት ቁጥጥር ስር እንዳለና እና በቀላሉ እንዴት ለራስዋ መልካም እይታ እንዲኖርዋት ማድረግ እንደሚችሉ የሚረዱበት ስለሆን አብረውን ይጋሩ ለሌሎችም ለጋስ ይሁኑበት።...more21minPlay
May 10, 2021እናት ምንም ሲያንሳትእናቶቻችንን በቃላት ብዛት ባሻን ጥበብ ተጠበን መግለፅ እንችል ይሆን? በጭራሽ የትኛውም ፍቅሯን፣ ደግነትዋን፣ መስዋዕትነትዋን ለመግለፅ አቅሙም የላቸውም። አይገርምም?...more4minPlay
May 05, 2021ባለራዕዮ የተማሪዋች ህብረትምስጋና ለበለጠ ስራ እና ጥንካሬ ወሳኝ በመሆኑ የሀሳብ ጠንሳሾችንና ሀሳቡን እንዲሳካ አስተዋፅኦ ላደረጉ እንዲሁም ላይ ታች ላሉ ጓደኞች አለማቅረብ ንፉግነት ነው። ስለዚህ በቂ ነው ባንልም እንሆ ብለናል።...more13minPlay
May 01, 2021የአኗኗራችንን ዘይቤ ለመቀየር!!!ለተሻለ የሂወት ለውጥ ልንተገብራቸው የሚገቡ መሰረታዊ የቀን ከቀን ልምምዶች በዝርዝር ቀለል ባለ መልክ ቀርቦልዋታል።...more19minPlay
April 26, 2021ጥቂት ስለሀገር እና እየመከነ ሰላለው...እየሆነ እያየነው ሰላለው ግን ደግሞ የጋራ እሴታችንን እና በጋራ ስለሚያኗኑረን ህብረታችን በአንድ ልብ ቆም ብለን ካስብንበት ለሌላው የሚተርፍ ፅጋ አለን።...more9minPlay
April 21, 20214.በቃን!!!በማያውቁት ህፃናት እናቶች እንዲሁም ወንድም አባቶቼ ላይ ለደረስ ስደት እንግልት እና ሞት በቃን ስለማለት.......more9minPlay
April 15, 20213.የቡና ላይ ጫወታJust to let know my wife about the podcast and know her contribution on that on our coffee time....more22minPlay
FAQs about Ye Chora Keyaneyan Metasebiya:How many episodes does Ye Chora Keyaneyan Metasebiya have?The podcast currently has 42 episodes available.