DW | Amharic - News

መቐለን ጨምሮ በትግራይ ከተሞች የተስፋፋዉ ወንጀል አሳሳቢ ሆንዋል ተባለ


Listen Later

በመቐለ ጨምሮ በተለያዩ የትግራይ ከተሞች በተደጋጋሚ የሚፈፀሙ ወንጀሎች የኅብረተሰብ የደኅንነት ስጋት ሆነው እንዳለ ተገለፀ። ነዋሪዎች ግድያ፣ እገታ እና ዝርፍያ ጨምሮ ሌሎች ወንጀሎች እየተፈፀሙ መሆኑ ይናገራሉ። የክልሉ ፖሊስ ኮምሽን እነዚህ ሕብረተሰብ ያማረሩ የወንጀል ተግባራት እየተፈፀሙ መሆኑ በማመን፥ እርምጃዎች እየወሰደ መሆኑ ይገልፃል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy