Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
የጀርመንኛ ቋንቋ ችሎታ ያላቸው ሁሉ የሚያገለግል በኤኮኖሚው ዘርፍ ላይ የሚውል የቋንቋ ፤ የገበያ ስፍራ የሚል መጠሪያ የያዘው ክፍልዱ የስራውን ዓለም የሚቃኝና ስለ ምጣኔ ሀብት ርዕሶችን የሚያወጋ የቋንቋ ትምህርት ነው።... more
FAQs about Marktplatz | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does Marktplatz | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 28 episodes available.
October 12, 2009ምዕራፍ 26 የድርጅቶች ልምድ ባህልየአመራር አይነት ፣ የስልጣን ተዋረድ፣ የአንድ ድርጅት መለያ፣ አንድ ድርጅት መምን አይነት መልኩ እራሱን ማስተዋወቅ ይችላል። ርዕሶች ፦ የአንድ ድርጅት መለያ፣ የአንድ ድርጅት አርማ ፣የአመራር አይነት...more25minPlay
October 12, 2009ምዕራፍ 25 ኢንዱስትሪና የንግድ ማህበራትውይይት፣ መረጃ መስጠት፣ ፍላጎት አስከባሪ፦ የጀርመን ምጣኔ ሀብት ርዕሶች ፦ ኢንዱስትሪና የንግድ ምክር ቤት (IHK)የውጭ ንግድ ማህበር ( AHK)፣ የጀርመን ኢንዱስትሪና የንግድ ምክር ቤት ( DIHT)...more24minPlay
October 12, 2009ምዕራፍ 24 የመርከብ የወንዝ ጉዞና ወደ ወደብ የሚላኩ ቁሳቁሶችኮንቴይነር፣ የወደብ ማቆሚያ፣ የመላኪያ ክፍያ ዋጋ፦ ለምን ቁሳቁሶች በወንዝና በባህር መጓጓዝ አለባቸው። ርዕሶች ፦የመርከብ የወንዝ ጉዞ...more24minPlay
October 12, 2009ምዕራፍ 23 ፍሬንቻይዚንግየስራ ክፍፍል፣ ውል ፣ቁጥጥር ፦ ድርጅቶች እንዴት ስለራሳቸውንና እውቀታቸውን ማስተላለፍ ይችላሉ። ርዕሶች ፦ ፍሬንቻይዚንግ ፣ የንግድ ፍቃድ...more24minPlay
October 12, 2009ምዕራፍ 22 የግብርና ( የአስተራረስ) ዘዴ መለወጥወተት፣ ዕህል፣ ድጎማ ፦ባለፉት አስርተ አመታት እንዴት የግብርና አሰራር ተቀየረ። ርዕሶች ፦ ግብርና...more25minPlay
October 12, 2009ምዕራፍ 21 የኢንዱስትሪ የአሰራር ለውጥከሰል፣ ብረት፣ ስራ አጥ፦ ሩኽገቢት በሚባለው አካባቢ የነበረው ልማዳዊ( ጥንታዊ) ኢንዱስትሪዎች መጨረሻው ምን ይሆን። ርዕሶች ፦ የመገጣጠሚያ ኢንዱስትሪ፣ የድንጋይ ከሰል አምራቾች ድጎማ፣ ወጥ መዋቅር...more25minPlay
October 12, 2009ምዕራፍ 20 የፍሳሽ ውሀ ምጣኔጎጂ ንጥረ ነገሮች፣ የውሀ ማጣሪያ ቦታ፦ ውድ የሆነውን ውሀ መቆጠብና ማጣራት እንዴት ይችላል። ርዕሶች ፦ የፍሳሽ ውሀ ምጣኔ ፣ ያካባቢ ጥበቃ...more24minPlay
October 12, 2009ምዕራፍ 19 የመጠቅለያ ዕቃዎችን ለማስቀረት የሚደረገው ትግልቢጫ ቁሻሻ መጣያ ፣ አረንጓዴ ነጥብ፣ ዳግም ለጥቅም ማዋል፣ ቁሻሻን መቀነስና የአየር ብክለትን እንዴት መከላከል እንደሚቻል። ርዕሶች ፦ አረንጓዴ ነጥብ፣ ሪሳይክሊንግ፣ ያካባቢ ጥበቃ፣ የመጠቅለያ ዕቃዎች መመሪያ...more20minPlay
October 12, 2009ምዕራፍ 18 የተለያዩ ብህሎች ፈተና - በኮሎኝ ከተማ የአለም ገበያ ኤክስፓዝግጅቶች፣ አድራሻ፣ የስራ ትዕዛዝ፦ የትና እንዴት ሰው በአለም ዙሪያ ማስተዋወቅ ይችላል። ርዕሶች ፦ ኤክስፓ...more25minPlay
October 12, 2009ምዕራፍ 17 የሙያ ስልጠናማመልከቻ፣ የሙያ ት/ቤት፣ ለስራ ብቃት ማረጋገጫ ፈተና፦ አንድ ሰው ትምህርት ከጨረሰ በኋላ ምን ማድረግ ይቻላል ወይም ይገባል። ርዕሶች ፦ መንታ ዘዴ ፣ የሙያ ት/ቤት፣ የስራ ስልጠና...more24minPlay
FAQs about Marktplatz | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does Marktplatz | ጀርመንኛ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 28 episodes available.