Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
April 02, 2022ምስራቅ አፍሪቃ እጅግ ለከፋ ረሃብ አደጋ ተጋልጦአል4 minutesPlayበኬንያ፣ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ዝናቡ በመዘግየቱና በቂ ምርት ባለመኖሩ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ ረሃብ ተጋልጠዋል። የርዳታ ድርጅቶች አስቸኳይ ርምጃ እንዲወሰድ ሲሉ አስጠንቅቀዋል። እንደ መንግሥታቱ ድርጅት ግምት በኬንያ፣ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ሶማሊያ ወደ 13 ሚሊዮን ህዝብ በከፋ ረሃብ እየተሰቃየ ነዉ።...moreShareView all episodesBy DWApril 02, 2022ምስራቅ አፍሪቃ እጅግ ለከፋ ረሃብ አደጋ ተጋልጦአል4 minutesPlayበኬንያ፣ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ዝናቡ በመዘግየቱና በቂ ምርት ባለመኖሩ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ ረሃብ ተጋልጠዋል። የርዳታ ድርጅቶች አስቸኳይ ርምጃ እንዲወሰድ ሲሉ አስጠንቅቀዋል። እንደ መንግሥታቱ ድርጅት ግምት በኬንያ፣ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ሶማሊያ ወደ 13 ሚሊዮን ህዝብ በከፋ ረሃብ እየተሰቃየ ነዉ።...more
በኬንያ፣ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ዝናቡ በመዘግየቱና በቂ ምርት ባለመኖሩ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ ረሃብ ተጋልጠዋል። የርዳታ ድርጅቶች አስቸኳይ ርምጃ እንዲወሰድ ሲሉ አስጠንቅቀዋል። እንደ መንግሥታቱ ድርጅት ግምት በኬንያ፣ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ሶማሊያ ወደ 13 ሚሊዮን ህዝብ በከፋ ረሃብ እየተሰቃየ ነዉ።
April 02, 2022ምስራቅ አፍሪቃ እጅግ ለከፋ ረሃብ አደጋ ተጋልጦአል4 minutesPlayበኬንያ፣ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ዝናቡ በመዘግየቱና በቂ ምርት ባለመኖሩ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ ረሃብ ተጋልጠዋል። የርዳታ ድርጅቶች አስቸኳይ ርምጃ እንዲወሰድ ሲሉ አስጠንቅቀዋል። እንደ መንግሥታቱ ድርጅት ግምት በኬንያ፣ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ሶማሊያ ወደ 13 ሚሊዮን ህዝብ በከፋ ረሃብ እየተሰቃየ ነዉ።...more
በኬንያ፣ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ዝናቡ በመዘግየቱና በቂ ምርት ባለመኖሩ በሚሊዮን የሚቆጠር ሕዝብ ረሃብ ተጋልጠዋል። የርዳታ ድርጅቶች አስቸኳይ ርምጃ እንዲወሰድ ሲሉ አስጠንቅቀዋል። እንደ መንግሥታቱ ድርጅት ግምት በኬንያ፣ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ እና ሶማሊያ ወደ 13 ሚሊዮን ህዝብ በከፋ ረሃብ እየተሰቃየ ነዉ።