በዚህ ፖድካስት በዶ/ር ሄርሞን አማረ አስተናባሪነት ከእንግዶቻችን ሄኖክ ኃይሉ እና ሞገስ ገ/ማርያም ስለ ሞት፣ ሀዘን፣ የተራዘመ ሀዘን፣ እና የመቋቋሚያ ዘዴዎች ተወያይተናል። In this podcast moderated by Dr. Hermon Amare, our guests Henock Hailu and Moges G/mariam discussed about the impact of losing a loved one, the stages of griefing, about prolonged grief and coping mechanisms.