Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
Yetena Weg Podcast. ®A production of Yetena Weg Health Promotion team.Our podcasts focus on general medical care, mental health, and health policy issues.We invite expert guests on each topic to br... more
FAQs about የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®:How many episodes does የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® have?The podcast currently has 49 episodes available.
November 18, 2023የልብ በሽታ በሴቶች/ Heart Disease in Women🫀የልብ በሽታ በሴቶችበዚህ ፖድካስት የጤና ወግ ከሮሀ ሜዲካል ካምፖስ ጋር በመተባበር የልብ በሽታ በሴቶች በሚል ርዕስ ስለተለያዩ 👉የልብ በሽታ መንስኤዎች👉ምልክቶች 👉በሴቶች ላይ የልብ በሽታ እንዴት እንደሚለይ እና👉የሕክምና አማራጮች እንወያያለን።ከእንግዶቻችን ✨ዶ/ር ብስራት ደመቀ (የውስጥ ደዌ እና የልብ ሐኪም እና ተባባሪ ፕሮፌሰር ) እና ✨ዶ/ር እዮኤል ውህብ (የውስጥ ደዌ ሐኪም) ከሮሀ ሜዲካል ካምፖስ ጋር ይከታተሉን። In this podcast, we discuss Heart Disease in Women, the various risk factors, different clinical presentations and the treatment options with our guests Dr. Bisrat Demeke (Internist and Cardiologist) and Dr. Eyoel Wuhib (Internist). ...more1h 55minPlay
November 16, 2023የስኳር በሽታ እና ከልክ ያለፈ ውፍረት/ Diabetes and Obesityበዚህ ፖድካስት ስለ ስኳር በሽታ አጋላጮች፣ ምልክቶቹ እና ስለ ሕክምናው ከእንግዶቻችን ከዶ/ር ቃልኪዳን አላቸው (የስኳርና የኢንዶክራይን ህመሞች ስፔሻሊስት) እና ከትርሲት ደምሰው (የስነ ምግብ ባለሙያ) ጋር ተወያይተናል።In this podcast, we discuss about diabetes, risk factors, clinical presentation and medical care with our guests Dr. Kalkidan Alachew (Endocrinologist) and Tirsit Demissew (Dietician)....more2h 9minPlay
July 28, 2023በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው "ሲስተም ቦትልኔክ ፎከስድ ሪፎርም (SBFR)" ፕሮግራም ስንል ምን ማለታችን ነው?What is "System Bottlenecks Focused Reform (SBFR)” program in Ethiopia? Managing Healthcare at low cost with limited resources👉🏾Have you ever heard about the “system bottlenecks focused reform (SBFR)” program in Ethiopia?👉🏾ስለ "ሲስተም ቦትልኔክ ፎከስድ ሪፎርም (SBFR)" ፕሮግራም በኢትዮጵያ ሰምተው ያውቃሉ? (ስርዓተ ማነቆዎች ተኮር ሪፎርም )▶️Join us for a game-changing discussion on SBFR - the newly designed pilot project aimed at improving hospital service delivery and enhancing patient outcomes.▶️የሆስፒታል አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል እና የታካሚውን ውጤት ለማሻሻል የታለመው አዲስ የተነደፈው የሙከራ ፕሮጀክት (SBFR) ላይ የምናደርገውን ውይይት ይቀላቀሉን።▶️የSBFR ፕሮግራም እንዴት እንደሚተገበር እና እንዴት ማሻሻል እንደሚቻል ውይይቱን እንዳያመልጥዎ።...more1h 55minPlay
July 21, 2023ትኩረታችንን ለሚጥል በሽታትኩረታችንን ለሚጥል በሽታስለየሚጥል በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ?👉🏾 የሚጥል በሽታ ስንል ምን ማለት ነው?👉🏾 ምልክቶቹስ ምንድናቸው?👉🏾 መንስኤዎቹስ ምንድናቸው?👉🏾 ህክምናስ አለው? የተጎዱትን እንዴት መደገፍ እንችላለን?ከነርቭ ሐኪሙ ዶ/ር ደረጄ መልካ ጋር ያዳምጡ...more1h 37minPlay
February 14, 2023ስለ Monkey pox (የጦጣ ፈንጣጣ) አንዳንድ እውነታዎች !! ዶ/ር ትንሳኤ አለማየሁስለ Monkey pox (የጦጣ ፈንጣጣ) አንዳንድ እውነታዎች !!Dr. Tinsae Alemayehu...more56minPlay
July 31, 2022የህክምና መረጃ ሚስጥራዊነት, ፈቃድ አሰጣጥና የሀኪም ታካሚ ግንኙነት/Confidentiality, Consent and Patient-Physician Relationበዶ/ር ብሩክ አለማየሁ እና ሃይማኖት ግርማ በተዘጋጀው በዚህ ፖድካስት ዶ/ር አስቻለው ወርቁ ስለ ህክምና ስነምግባር በተለይም የህክምና መረጃ ሚስጥራዊነት፣ ፈቃድ አሰጣጥና የሀኪም ታካሚ ግንኙነት ላይ ሰፊ አስተማሪ ማብራርያ የሰጡ ሲሆን ከዚህ አንፃር በሀገራችን ከዚህ አኳያ መሻሻል ስላለባቸው ክፍተቶችና አካሄዶች ተወያይተናል። In this podcast hosted by Dr. Brook Alemayehu and Haymanot Girma, Dr. Aschalew worku discusses aspects of medical Ethics particularly Confidentiality, Consent and Patient-Physician and the situation in our country....more2h 7minPlay
July 24, 2022ሞትና መሪር ሀዘን/ Grief and Lossበዚህ ፖድካስት በዶ/ር ሄርሞን አማረ አስተናባሪነት ከእንግዶቻችን ሄኖክ ኃይሉ እና ሞገስ ገ/ማርያም ስለ ሞት፣ ሀዘን፣ የተራዘመ ሀዘን፣ እና የመቋቋሚያ ዘዴዎች ተወያይተናል። In this podcast moderated by Dr. Hermon Amare, our guests Henock Hailu and Moges G/mariam discussed about the impact of losing a loved one, the stages of griefing, about prolonged grief and coping mechanisms....more1h 46minPlay
July 17, 2022የአካል ጉዳተኝነት እና የህክምና ትምህርት ተደራሽነት/ተካታችነት በኢትዮጵያ- Accessibility, Inclusiveness and Disability Rights in Ethiopian Medical Schoolsበዚህ ፖድካስት አካል ጉዳተኞች በትምህርት ሥርዓቱ በተለይም በህክምና ትምህርት ቤቶቻችን ውስጥ የሚያጋጥሟቸውን የመዋቅር እና የአመለካከት ችግሮች በሚመለከት ከእንግዶቻችን ፕሮፌሰር አበበ በቀለ እና አቶ ዳኛቸው ዋኬን ጋር አስደናቂ ውይይት አድርገናል።In this podcast, we had a fascinating discussion with our guests Professor Abebe Bekele and Ato Dagnachew B. Wakene concerning the structural and attitudinal obstacles that people with disability face in the educational system and in particular in our medical schools....more2h 19minPlay
FAQs about የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®:How many episodes does የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® have?The podcast currently has 49 episodes available.