የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

By Yetena Weg ®MedicineHealth & Fitness
Download on the App Store

የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ® episodes

  • የጤና ወጪና እና የጤና መድህን በኢትዮጵያ/ Health care financing and Health Insurance in Ethiopia

    በዚህ ፖድካስት ስለ ጤና መድህን አስፈላጊነት እና በሀገሪቱ የጤና መድህን ስርዓትን ለማቋቋም ስለሚደረገው ጥረት ተወያይተናል። እንግዶቻችን ፍሬህይወት አበበ፣ አለማየሁ ካብተይመር፣ ህሊና ከበረ እና ዶ/ር ቅድስት መላኩ ነበሩ።

    In this podcast, we discussed about the need of health insurance and the efforts to institute health insurance systems in the country. Our guests were Frehiwot Abebe, Alemayehu Kabtyimer, Helina Kebere and Dr. Kidist Melaku.

    2 hr 5 min
  • በሕግና በአዕምሮ ሕመም መካከል ያለው መስተጋብር/ The Intersection between Mental Health and the law

    በዚህ ፖድካስት በሕግና በአዕምሮ ሕመም መካከል ስላለው መስተጋብር በኢትዮጵያ ብቸኛ ፎሬንዚክ ሳይኪያትሪስት ከሆነው ከዶ/ር አስናቀ ልመንህ ጋር ተወያይተናል።

    In this podcast, we discussed about the interaction between law and mental illness with the one and only Forensic Psychiatrist in Ethiopia, Dr. Asnake Limenih.

    2 hr 23 min
  • የህክምና ትምህርት ጥራት በኢትዮጵያ/ Quality of Medical Education in Ethiopia
    In this podcast, we discussed about the state of Medical Education in our country. We were joined by 1. Assegid Samuel, FMOH, (Director, Human Resources for Health Development Directorate) 2. Abiy Debay, HERQA/ETA (Director for Accreditation) 3. Dr. Elilta Nega, FMOH, (Officer, Human Resources for Health Development Directorate) 4. Sabrina Zeleke (Medical Student, EMSA) 5. Dr. Tsedeke Asaminew (Consultant Ophthalmologist, Vitreoretinal subspecialist, Medical Educator) በዚህ ፖድካስት ውስጥ በአገራችን ስላለው የሕክምና ትምህርት ሁኔታ ተወያይተናል።
    እንግዶቻችን
    1. አሰግድ ሳሙኤል ጤና ሚኒስትር (የሰው ሃይል ለጤና የልማት ዳይሬክቶሬት)
    2. አቢይ ደባይ ኢ.ት.ስ.ባ (የእውቅና ዳይሬክተር)
    3. ዶ/ር እልልታ ነጋ፣ ጤና ሚኒስትር (የሰው ሃይል ለጤና የልማት ዳይሬክቶሬት)
    4. ሳብሪና ዘለቀ (የህክምና ተማሪዎች ማህበር)
    5. ዶ/ር ፀደቀ አሳምነው (የአይን ሐኪም ስፔሻሊስት፣ የቫትሮ-ሬቲናል ንዑስ ስፔሻሊስት፣ የህክምና አስተማሪ)
    2 hr 14 min
  • የአንቲባዮቲክ (ፀረ ተውኃሲያን መድኃኒቶች) ሽያጭ ደንብና ቁጥጥር በኢትዮጵያ/ Regulation of Antibiotic Sale in Ethiopia
    በዚህ ፖድካስት ውስጥ፣ ስለ ተቆጣጣሪው አካል አወቃቀር፣ ስለ አጠቃላይ የቁጥጥር ተግባራት፣ ስላሉት ተግዳሮቶችና መፍተሄዎቹ ተወያይተናል። እንግዶቻችን አስናቀች አለሙ (ኢ.ም.መ.ቁ.ባ)፣ ጌታቸው አለምከረ (አ.አ.ዩ የፋርማሲ ትምህርት ቤት)፣ ዶ/ር እስከዳር ፈርዱ (አ.አ.ዩ.፣ ተላላፊ በሽታ ክፍል) እና ሚሊዮን ትርፌ (ኢ.ም.መ.ቁ.ባ) ነበሩ።
    In this podcast, we discussed about the structure of the EFDA, the overall regulatory activities including the challenged and the way forward. Our guests were Asnakech Alemu (EFDA), Getachew Alemkere (AAU School of Pharmacy) , Dr. Eskedar Ferdu (AAU, Infectious Disease Unit) and Million Tirfe (EFDA).
    ኢ.ም.መ.ቁ.ባ/EFDA: የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን/ Ethiopian Food and Drug Authority
    1 hr 53 min
  • ሲጋራ እና ሺሻ/ Smoking Cigarettes and Hookah
    በዚህ ፖድካስት ስለ ሲጋራ እና ሺሻ የጤና ተጽእኖ ከእንግዶቻችን ዶ/ር ኤርሚያስ ካቻ (ፐልሞኖሎጂስት እና ክሪቲካል ኬር ስፔሻሊስት) እና ዶ/ር ዮናስ ላቀው (ሳይካትሪስት) ጋር ተወያይተናል። In this podcast, we discussed about the health impacts of Cigarette and Hookah with our guests Dr. Ermias Kacha (Pulmonologist and Critical Care Specialist) and Dr. Yonas Lakew (Consultant Psychiatrist)
    1 hr 47 min
  • የወሳኝ መድሀኒቶች አቅርቦት በኢትዮጵያ/ Access to Essential Medicine in Ethiopia

    በዚህ ፖድካስት ስለ ወቅታዊው የመድሃኒት አቅርቦት ሁኔታ ተነጋግረናል። በተጨማሪም በአሁኑ ጊዜ ዘላቂ አቅርቦትን የሚያደናቅፉ ተግዳሮቶችን እና መፍትሄዎችን እናነሳለን። እንግዶቻችን ዶ/ር ሎኮ አብርሀም (የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ ባለስልጣን የቀድሞ ዳይሬክተር) አማኑኤል ዝናረ (የግል ዘርፍ) እና ሰለሞን አብደላ (ጤና ሚኒስትር) ናቸው።

    In this podcast, we discuss about the current state of medication supply in the country. We also raise the challenges that are currently hampering sustainable supply and the possible solutions. Our guests are Dr. Loko Abraham (former Director of EPSA), Amanuel Zinare (Private Sector) and Solomon Abdela (FMOH/PMED).

    2 hr 21 min
  • የጤና መረጃ ጥራት በኢትዮጵያ/ Quality of Health Data in Ethiopia

    በዚህ ፖድካስት የጤና መረጃ በጤና ስርዓታችን ውስጥ ስላለው ጠቀሜታ፣0 ያሉትን ተግዳሮቶች፣ እድሎችን እና ወቅታዊ ጥረቶችን እናነሳለን። ተወያዮቻችን ናኦድ ወንድይራድ፣ ዶ/ር ደሳለኝ በቀለ፣ ሰናይት ቢተው እና ዶ/ር የቆየሰው ወርቁ ናቸው።

    In this podcast, we discuss about the importance of health data in our health system and raise the challenges, opportunities and current efforts. Our panelists are Naod Wondirad, Dr. Desalegn Bekele, Senait Bitew and Dr. Yekoyesew Worku

    2 hr 28 min
  • ከድባቴ ጋር መኖር/ Living with Depression

    በዚህ ፖድካስት ከያፌት ከፈለኝ፣ ከዶ/ር የፍሬዘር ገዛኸኝ፣ ከዶ/ር ማጂ ኃ/ማርያም እና ከዶ/ር ሄርሞን አማረ ጋር ስለ ድባቴ፣ የመቋቋሚያ ክህሎቶች እና የህክምና አገልግሎት እንወያያለን።

    In this podcast, we discuss about Depression, coping skills and medical care with Yafet Kefelegn, Dr. Yefrezer Gezahegn, Dr. Maji H/Mariam and Dr. Hermon Amare.

    2 hr 1 min
  • የኩላሊት ህክምና በኢትዮጲያ ምን ይመስላል? Kidney disease care, Dialysis and Kidney transplant service in Ethiopia

    በዚህ ፖድካስታችን የኩላሊት ህመም ስፔሺያሊስት ከሆኑት ዶ/ር ቤዛዬ አበበ ፣ ዶ/ር ሰይፈሚካኤል ጌታቸው እና ዶ/ር ፍፁም ጥላሁን ጋር ስለ ኩላሊት ጤና አጠባበቅ፣ ስለ ኩላሊት መድከም፣ ስለ ዳያሊሲስ እና የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ውይይት አድርገናል።


    In this podcast, we discussed kidney health, kidney failure, dialysis and kidney transplantation services in Ethiopia with our guest nephrologists Dr. Bezaye Abebe, Dr. Seyfemichael Getachew and Dr. Fitsum Tilahun.

    2 hr 18 min
  • የጤና ባለሙያዎቻችን መታከት፣ ለምን?/ Burnout among our Healthcare Professionals

    በዚህ ፖድካስት ስለ የጤና ባለሙያዎቻችን መታከት ከዶክተር መድህን ሰላሙ ጋር ተወያይተናል። ዶ/ር መድህን በዚህ ርዕስ ላይ ሰፊ ጥናት አድርገዋል። የጤና ሚኒስቴር ኃላፊዎችን እና ሌሎች ባለድርሻ አካላትን አቅርበናል።


    In this podcast, we discussed about burnout among our health care professionals with Dr.Medhin Selamu on our Yetena Weg Club House session. Dr.Medhin has done an extensive research on this topic . We also featured officials from the Minstry of Health and other stakeholders.

    2 hr 16 min

About የጤና ወግ 🎙 Yetena Weg ®

From the publisher's feed

Yetena Weg Podcast. ®