ዜና መጽሔት

Nachrichtenmagazine 19.12.2025 - MP3-Stereo


Listen Later

በሰንዳፋ በአሰቃቂ የተገደለችዉ የሁለት ታዳጊዎች እናት ጉዳይ፤ የአራት ሀገራት የሰብአዊ መብት ተቋማት ስደተኞችን የተመለከተ ጥሪ፤ ህጻናትን ጨምሮ በሕገ ወጥ መንገድ ለመኮብል የሞክሩ ከ700 በላይ ወጣቶች መያዛቸዉ ፤ ስለ 7ኛዉ ብሔራዊ ምርጫ ቀን እና ተያያዥ ጉዳዮች ምን ያህል ሕዝብ ያውቃል ፤ የአዉሮጳ ኅብረት መሪዎች ለዩክሬይን 105 ቢሊዮን ዶላር ለማበደር ተስማሙ
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW