Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Pastor Yishak:How many episodes does Pastor Yishak have?The podcast currently has 39 episodes available.
February 06, 2019ቁ 5 የጊዜው መልዕክተኛ የሐዋርያት ሥራ 8:4 የተበተኑትም ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ። 5 ፊልጶስም ወደ ሰማርያ ከተማ ወርዶ ክርስቶስን ሰበከላቸው።...more16minPlay
February 06, 2019ቁ 4 የጊዜው መልዕክተኛየሐዋርያት ሥራ 1:1-2 ቴዎፍሎስ ሆይ፥ ኢየሱስ የመረጣቸውን ሐዋርያትን በመንፈስ ቅዱስ ካዘዛቸው በኋላ እስከ ዐረገበት ቀን ድረስ፥ ያደርገውና ያስተምረው ዘንድ ስለ ጀመረው ሁሉ መጀመሪያውን ነገር ጻፍሁ፤...more16minPlay
February 06, 2019ቁ# 3 የጊዜው መልዕክተኛየዮሐንስ ወንጌል 14:15 እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤...more16minPlay
February 06, 2019ቁ# 2 የጊዜው መልዕክተኛ የሉቃስ ወንጌል 7፥28 እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ ማንም የለም፤ በእግዚአብሔር መንግሥት ግን ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል።...more16minPlay
February 06, 2019ቁ# 1 የጊዜው መልዕክተኛየሐዋርያት ሥራ 7:51 እናንተ አንገተ ደንዳኖች ልባችሁና ጆሮአችሁም ያልተገረዘ፥ እናንተ ሁልጊዜ መንፈስ ቅዱስን ትቃወማላችሁ፤ አባቶቻችሁ እንደ ተቃወሙት እናንተ ደግሞ።...more16minPlay
January 30, 2019ልባሞች ሁኑጌታውም ዓመፀኛውን መጋቢ በልባምነት ስላደረገ አመሰገነው የዚህ ዓለም ልጆች ለትውልዳቸው ከብርሃን ልጆች ይልቅ ልባሞች ናቸውና።...more16minPlay
January 30, 2019ሌላ ደረጃ ቁ 2 ሴቲቱም እንስራዋን ትታ ወደ ከተማ ሄደች ለሰዎችም፦ ያደረግሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ፤ እንጃ እርሱ ክርስቶስ ይሆንን? አለች።...more15minPlay
January 26, 2019ሌላ ደረጃ አለ ቁ 1 ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም?...more3minPlay
December 23, 2018ሁሉን አዲስ አደርጋለው በዙፋንም የተቀመጠው፦ እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ። ለእኔም፦ እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸውና ጻፍ አለኝ።የዮሐንስ ራእይ 21፥5...more8minPlay
FAQs about Pastor Yishak:How many episodes does Pastor Yishak have?The podcast currently has 39 episodes available.