Pastor Yonas Tsegaye

Pastor Yonas Tsegaye

By Evangelist Elsabet TasisaReligion & Spirituality
Download on the App Store

Pastor Yonas Tsegaye episodes

  • መንፈሳዊ ውጊያን መረዳት (ስውሩ ተጋድሎ) ክፍል ሁለት

    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:10-18 አማ54

    [10] በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። [11] የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። [12] መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ። [13] ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ። [14-15] እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤ [16] በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ [17] የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። [18] በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤

    31 min
  • መንፈሳዊ ውጊያን መረዳት (ስውሩ ተጋድሎ)

    ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:10-18

    24 min

About Pastor Yonas Tsegaye

From the publisher's feed

ማንነት ተፈጥሮ ሳይሆን ተሰርቶ ነውና!በክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅነት ባገኘንበት የሕይወት ስርዓት ለማደግና ለመኖር በእውነት ቃል መገንባት ስለሚያስፈልግ በ Daily encounter የሚለቀቁ አጫጭር ትምህርቶችን እንድትባረኩበትና እንድትጠቀሙበት ጋብዛችሗለሁ ተባረኩ።