DW | Amharic - News

ፕሬዝደንት ኢስማኤል ዑመር ጉሌሕ በቀጣዩ የጅቡቲ ምርጫ ይወዳደራሉ? “ይህን አልመልስም”


Listen Later

የጅቡቲ ሕገ-መንግሥት ዕድሜው ከ75 ዓመት በላይ የሆነው ግለሰብ ለፕሬዝደንትነት ለምርጫ በዕጩነት እንዳይቀርብ ያግዳል። ለ26 ዓመታት ገደማ ሀገሪቱን የመሩት የ77 ዓመቱ ፕሬዝደንት ኢስማኤል ዑመር ጉሌሕ እስካሁን በዕጩነት ይቀርቡ እንደሁ አላረጋገጡም። ሲጠየቁ ግን “ይህን አልመልስም” የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy