DW | Amharic - News

ፑቲን እና ዜሌንስኪ ፊት ለፊት እንዲገናኙ ሩሲያ እና ዩክሬን ሥምምነት ላይ መድረስ እንዳለባቸው ክሬምሊን ቅድመ-ሁኔታ አስቀመጠ


Listen Later

የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን እና የዩክሬን አቻቸው ቮሎዶሚር ዜሌንስኪ ፊት ለፊት ሊገናኙ የሚችሉት ሁለቱ ሀገራት ሥምምነት ላይ ከደረሱ በኋላ ብቻ እንደሆነ ክሬምሊን አስታወቀ። የሁለቱ ሀገራት ተደራዳሪዎች በቱርክ በተገናኙ በማግሥቱ ሩሲያ በሰሜናዊ ዩክሬን በምትገኘው ሱሚ በድሮን በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ ዘጠኝ ሰዎች ተገድለዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy