DW | Amharic - News

ራስ፤በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች AIን መጠቀም የሚያስችለው መተግበሪያ


Listen Later

እንደ ቻት ጂፒቲ ( ChatGPT)ያሉ በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረቱ ዲጅታል መድረኮች በአብዛኛው በእንግሊዝኛ የሚሰሩ በመሆናቸው ለኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ምቹ አይደሉም። በሶስት ወጣቶች በቅርቡ ይፋ የሆነው ራስ መተግበሪያ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን (AI ) በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች ለመጠቀም ዕድል የሚሰጥ ነው።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy