Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
Rome podcast is a fun,educational podcast that brings up cool ideas and raises problem-solving ideas.... more
FAQs about Rome Podcast:How many episodes does Rome Podcast have?The podcast currently has 28 episodes available.
January 03, 2023EP 08:የገና ጨዋታበ 8ተኛው የሮሜ ፖድካስት .የገና ጊዜ ትውስታችን.በፊልሙ አለም የነበረን ትዝታ.እናም ሌሎችም አዳዲስ ነገሮችን አንስተናል አብራችሁን ቆዩ።...more1h 2minPlay
December 19, 2022EP 07 : የአለም ዋንጫ ፍፃሜ | ክህሎት በመደበኛ ትምህርት ወይስ በልምድበ 7ተኛው የሮሜ ፖድካስት ስለ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ እንዲሁም ክህሎት በመደበኛ ትምህርት ወይስ በልምድ ስለሚሉት ጉዳዮች ቆንጆ ቆይታ ነበረን እንድታደምጡት እንጋብዛለን።World Cup Final | Skills through formal education or experience...more1h 1minPlay
December 02, 2022EP:06 የተለዩ ሰዎች አሉ ወይስ የሉም እና ነጻ የትምህርት ዕድል ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ሌሎችምበዛሬ የሮሜ ፖድካስት ፕሮግራማችን በዚህ አለም ላይ የተለየ ሰው አለ ወይስ የለም ብለን እንወያያለን +የአሜሪካ ኢምባሲ ያወጣው ወሳኝ ማስታወቂያ ለመመዝገብ ይህን ማስፈነጠሪያ ይጫኑ https://webportalapp.com/sp/workflow/ugrad_student_application_2023 +አዳዲስ መረጃዎች+ለ 4 ሳምንት የተዘጋጀው ትምህርት ለ High school ተማሪዎች +የአለም ዋንጫ አስገራሚ መረጃዎች +በኢትዮጵያ ትልቁ የ ዴቨሎፐሮች ስብሰባ +አዲሱ የትዊተር የደንበኞች መለያ ቀለም እናም ሌሎችንም ይዘን መተናል አብራችሁን።...more1h 1minPlay
November 11, 2022EP 04: Entrepreneurship vs Employmentሰላም በዛሬ የሮሜ ፖድካስት ፕሮግራማችን ስለ ስራ መቀጠር እና ስለ ስራ መፍጠር አሪፍ ቆይታ አድርገናል...more1h 20minPlay
November 03, 2022EP 03: ሰው ስራ መስራት ያለበት ለሌላ አላማ ወይስ ለገንዘብ?ሰላም በዛሬ የሮሜ ፖድካስት ፕሮግራማችን ሰው ስራ መስራት ያለበት ለሌላ አላማ ወይስ ለገንዘብ በሚል ርዕስ ጥሩ ሀሳቦችን እያነሳን ቆይታ አድርገናል እንድታደምጡት እንጋብዛችኋለን፡፡...more1h 2minPlay
October 29, 2022ቴክኖሎጂ ይጠቅማል?ሰላም በዛሬ የሮሜ ፖድካስት ፕሮግራማችን ስለ ቴክኖሎጂ ብርቱ የሆነ ውይይት ከሳሚና ከናኦል ጋር አድርገናል ስለዚህ እንድታዳምጡት በአክብሮት እንጠይቃለን...more59minPlay
October 24, 2022አሀዱ ብለናልአሀዱ ብለናል ይህ ሮሜ podcast ነው በዛሬው ፕሮግራማችን የሰሞኑ ርዕሰ ጉዳይ የሆነውን የ12ኛ ክፍል ፈተና እናነሳለን...more22minPlay
FAQs about Rome Podcast:How many episodes does Rome Podcast have?The podcast currently has 28 episodes available.