DW | Amharic - News

ስደተኞች የሚያልቁበት የባብ አል ማንዳብ የስደት መስመር፤ የሱዳን ጦርነት እና ረሀብ


Listen Later

ከጅቡቲ ወደ የመን የሚወስደው በተለምዶ ባብ አል ማንዳብ፣ «የእንባ በሮች» የሚባለው የስደት መስመር እጅግ አደገኛ የጉዞ መስመር ነው። ለምንድን ነው ይህ መንገድ በስደተኞች የሚዘወተረው? RSF ከ1 ዓመት በላይ ወደከበባት የሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ኤል ፋሸር የሚወስደውን መንገድ በመዘጋቱ ቁጥሩ 3 መቶ ሺህ የሚጠጋ ነዋሪ የረሀብ አደጋ ላይ ነው።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy