DW | Amharic - News

ስለደመወዝ ጭማሪው የሕዝብ አስተያየት


Listen Later

የደመወዝ ጭማሪ ለሠራተኛው መልካም ከመሆኑም በላይ አንገብጋቢ ነው የሚሉት አስተያየት ሰጪዎቹ ሆኖም ጭማሪው ብቻውን በቂ አለመሆኑን ገልጸዋል፡፡ የደመወዝ ጭማሪው ለዋጋ ንረት ምክንያት ሆኖ ማህበረሰቡ ላይ ተጨማሪ ጫና አንዳይከሰት በአቅርቦትና መሰል ስራዎች ላይ ተገቢ ቁጥጥር ላይ ይበልጥ መሰራት እንዳለበት የነዋሪው አብይ ጥያቄ ነው፡፡
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy