DW | Amharic - News

«ሥራችንን እየሰራን ትግላችን በሰላማዊ መንገድ እንቀጥላለን» የጤና ባለሙያዎች


Listen Later

የጤና ባለሙያዎች ተገደን ወደ ስራ እንድንመለስ ተደረግን አሉ። በአማራ ክልል የጤና ባለሙያዎች እንቅስቃሴን የተቀላቀሉ በደሴ ከተማና ምእራብ ወሎ አካባቢ በሚገኙ የጤና ተቋማት የሚሰሩ ባለሙያዎች ለእስራት ጭምር መዳረጋቸዉን ገለፁ። የአማራ ክልል የጤና ባለሙያዎች ለምናነሳው የደመወዝ ጥያቄ ስራችንን እየሰራን ትግላችንን እንቀጥላለን ብለዋል።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

DW | Amharic - NewsBy