ዜና መጽሔት

ታስረዉ የነበሩ የኦነግ አመራሮች ጠፉ መባሉ


Listen Later

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በአገሪቱ ውስጥ በተፈጠረው ሁከት የተጠረጠሩ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ባለስልጣናት የታሰሩበትን ቦታ እንደማያዉቁ ቤተሰቦቻቸው ገለፁ። ከቆዩበት ገላን ፖሊስ ጣቢያ ከትናንት በስቲያ አመሻሽ ጀምሮ ወዴት እንደተወሰዱ እስካሁን የሚያውቁት ነገር የለም።
...more
View all episodesView all episodes
Download on the App Store

ዜና መጽሔትBy DW